Page 1 of 1

ኢትዮጵያ ጥርስ አዉጥታለች ፈረንሳይን አስጠነቀቀች

Posted: 08 Dec 2021, 04:18
by Horus
ኢትዮጵያ የአፍሪካ ነጻነት መሪ ነች ! ፈረንሳይ ዜጎቿን በግድ ካዲሳባ አስወጥታለች !!

Re: ኢትዮጵያ ጥርስ አዉጥታለች ፈረንሳይን አስጠነቀቀች

Posted: 08 Dec 2021, 06:36
by kibramlak
Indeed. ምናለ በለኝ ይህ ጅማሬ የብዙ አፍሪካ ሀገሮችን የሚያነቃንቅ ይሆናል፣፣ የፈረንሳ የቅድሞ ቅኝ ግዛት የነበሩ አፍሪካ ሀገሮች አሁንም ለፈረንሳይ ታክስ እንደሚከፍሉ ስንቶቻችን እናውቅ ይሆን፣፣ እነዚህ አፍሪካውያን ከዚህ የቅኝ ግዛት ብዝበዛ መላቀቅ እሚችሉበት መልካም እንቅስቃሴ ኢትዮጵያ ይዛላቸው መጥታለች፣፣

ጦራቸውን በተመለከተ ያው አንድ ቀን አፍሪካን ለመውረር አስበው ካልሆነ በቀር ምን ይሰራሉ? መውጣት ይገባቸዋል፣፣
Horus wrote:
08 Dec 2021, 04:18
ኢትዮጵያ የአፍሪካ ነጻነት መሪ ነች ! ፈረንሳይ ዜጎቿን በግድ ካዲሳባ አስወጥታለች !!

Re: ኢትዮጵያ ጥርስ አዉጥታለች ፈረንሳይን አስጠነቀቀች

Posted: 08 Dec 2021, 11:10
by Horus
ክብራምላክ

እኛ አፍሪካን ለመምራት ወስነን፣ ቆርጠን ብቁ ሆነን ከተደራጀንና ከተነሳን አፍሪካዊያን በከፍተኛ ደስታ ነው የሚከተሉን! የኢትዮጵያን ክብር መልበስ የማይፈልግ ጥቁር ዘር የለም ። አሜሪካ በአፍሪካ ባሪያ ጉልበት የተገነባች አገር ነች፣ የዘረኞች ምድር ነች ። ያውሮፓ ቅኝ ገዦችም። ግ ን እኛ ራሳችን በዚህ ሃይላችንና ሞራል መሪነታችን ማመን አለብን። አፍሪካ መሪ የላትም፣ አፍሪካ መሪ ትፈልጋለችህ ። ጥያቄቅ የኢትዮጵያ ዘር ለዚህ የሚበቃ ንቃተ ህሊናና ቁርጠኝነት ላይ ደርሰናል ወይ ነው!!!