Page 1 of 1

የጌታቸው ረዳ ካሳዬ ሕይወት በማንነቱ ምክንያት ወያኔዎች ሊገድሉት መነሳሳታቸው ብዙዎችን እያነጋገረ ነው።ጌታቸው ረዳ በጥምር ሰላይነት (Double Agent) በትገሬዎች ጥርስ ገብቷል።

Posted: 07 Dec 2021, 17:40
by Abere
የጌታቸው ረዳ ካሳዬ ሕይወት በማንነቱ ምክንያት ወያኔዎች ሊገድሉት መነሳሳታቸው ብዙዎችን እያነጋገረ ነው።ጌታቸው ረዳ በጥምር ሰላይነት (Double Agent) በትገሬዎች ጥርስ ገብቷል።ወያኔዎች የመጨረሻ ውድቀታቸው ገሃድ በመሆኑ ጌታቸውን ረዳን አመለካከቱ እንጅ ማንነቱ አማራ ወይም ነፍጠኛ ነው በማለት ወሳኝ መረጃዎችን ለጥላት አሳልፎ ሰጥቷል በሚል ከፍተኛ ጥርጣረ ነግሧል። መቀሌ የውጭ አገር ኢምባሲ ባለመኖሩ እንጅ ጌታቸው ረዳ ተደብቆ ኢምባሲ ውስጥ ጥገኝነት ይጠይቅ ነበር እየተባለ ነው።

Re: የጌታቸው ረዳ ካሳዬ ሕይወት በማንነቱ ምክንያት ወያኔዎች ሊገድሉት መነሳሳታቸው ብዙዎችን እያነጋገረ ነው።ጌታቸው ረዳ በጥምር ሰላይነት (Double Agent) በትገሬዎች ጥርስ ገብቷል።

Posted: 07 Dec 2021, 17:48
by Wedi
Abere wrote:
07 Dec 2021, 17:40

8) 8)