Page 1 of 1

ማርቲን ፕላውት (Martin Plaut) ላይ ሊጥ የደፋበትን ኤርትራዊ አመሰግኑሉኝ - አንጀቴ ነው ቅቤ የጠጣው።

Posted: 07 Dec 2021, 10:11
by Abere
ማርቲን ፕላውት (Martin Plaut) ላይ ሊጥ የደፋበትን ኤርትራዊ አመሰግኑሉኝ - አንጀቴ ነው ቅቤ የጠጣው።ነጫጩን ወያኔ በሊጥ እና በእንቁላል ተጨመላለቀ ማለት ነው።ይኸ ህዳር ወር እኮ ክፍላችን ነው። :lol: ደብረፅዮን መግለፂ ያወጣል ነጩ መግለፂ ያወጣል እኛ በሳቅ እንፈነዳለን። ወይ ፍንክች። We don't give it a damn. Ethiopia First!!!!!