Page 1 of 1

ያዲሳባ ትግሬዎች ወያኔ ለ27 አመት ሲገዛ አንድ ቃል ያላሰሙ! የትግሬ ባንዳ የኢት ሰራዊት ሲጨፈጭፍ ቃል ያላሰሙ! ባንዳው ለ5 ወራት ያፋርና አማራ እናቶች ሲደፍር ቃል ያላሰሙ ዛሬ ተሰለፉ

Posted: 05 Dec 2021, 22:51
by Horus
ለምን? ለምን? ለምን? አሳፋሪ ነገር!!! ትግሬ 9 ልብ አለው፣ 1ዱን ይነግርሃል :x :x :x

Re: ያዲሳባ ትግሬዎች ወያኔ ለ27 አመት ሲገዛ አንድ ቃል ያላሰሙ! የትግሬ ባንዳ የኢት ሰራዊት ሲጨፈጭፍ ቃል ያላሰሙ! ባንዳው ለ5 ወራት ያፋርና አማራ እናቶች ሲደፍር ቃል ያላሰሙ ዛሬ ተ

Posted: 06 Dec 2021, 03:54
by Dawi
ያዲሳባ ትግሬዎች ወያኔ ለ27 አመት ሲገዛ አንድ ቃል ያላሰሙ! የትግሬ ባንዳ የኢት ሰራዊት ሲጨፈጭፍ ቃል ያላሰሙ! ባንዳው ለ5 ወራት ያፋርና አማራ እናቶች ሲደፍር ቃል ያላሰሙ ዛሬ ተሰለፉ
by Horus » Yesterday, 22:51
Horus wrote:
05 Dec 2021, 22:51
ለምን? ለምን? ለምን? አሳፋሪ ነገር!!! ትግሬ 9 ልብ አለው፣ 1ዱን ይነግርሃል :x :x :x
Horus,

እና አሁን ሰልፍ ማድረጋቸውን ጥሩ አደረጉ እንበላቸው፣ ወይስ አሁን መሽቷል በቃ ተውት ለማለት ነው?

You're damned if you do and damned if you don't! አለ ፈረንጅ

፮ ሚሊዮን ብሔርን መቆጣጠር እንደ ፵ ወይም ፶ ሚሊዮን አይከብድም፣ ፭ ለአንድ ተጠፍረዋል፣ ሆኖም ብዙሃኑ አምሓራና ኦሮሞ እንኳን ለሃያ ሰባት ዓመት ተቀጥቅጠዋል፣ አዎ አንዳንዴ ሰልፍ እየወጡ ተረሽነዋል፣ እንደዚያም ሆኖ አሁንም ድረስ ከብዙሃኑ ብሔሮች የትሕግ አለቅላቂ አልጠፋም፣ ሸኔዎች በግልፅ ከወያኔ ወግነዋል፣ ምን ይባላል?

እንተሳሰብ እንጂ ጃል!

[/quote]

Re: ያዲሳባ ትግሬዎች ወያኔ ለ27 አመት ሲገዛ አንድ ቃል ያላሰሙ! የትግሬ ባንዳ የኢት ሰራዊት ሲጨፈጭፍ ቃል ያላሰሙ! ባንዳው ለ5 ወራት ያፋርና አማራ እናቶች ሲደፍር ቃል ያላሰሙ ዛሬ ተ

Posted: 06 Dec 2021, 05:49
by Guest1
እንደ ገቡ ወጡ ለምን ወጡ ለምን አልወጡም ማለት ይቻላል። እነዝህ በግልጽ በአይናቸው ያየናቸው ድሃ ተጋሩዎችን መናገር አለማስተዋል ነው። አውቆ /ከእውቀት ጋር 8) / ለህዝብ የሚቆም ሰው ዝም ይላል ወይም በርቀት ይታዘባል። አደባባይ ላይ አይተችም! መንግስትም ለፕሮፓጋንዳ ባይጠቀምባቸው ይመረጣል።

እንኳን አንድ የተጋሩ ህዝብ የኢትዮ ህዝብ በጠቅላላ ወሳኝ ሆኖ መች ያውቃል? በአገር ደረጃ ብቻ? በቀበሌ እንኳን የመምረጥ አቅሙ እየተፈታተነ አልነበረም ወይ? ይህ ጦርነት ወደ ዲሞክራሲ ጉዞ ረጅም እንደሆን ብቻ ሳይሆን ለባሪነት እየተዘጋጀን እንደሆን የሚያሳይ ነገር የለውም? ይህ ጦርነት ህዝብና አገር ያሳነሰና ያዋረደ ጦርነት አይደለም? ሁሉም ተጎድቷል። ሁሉም ዝቅ ብሏል።

ኣሰተካክል! አነጋገርህን! እርምጃህን!
ወታደር ነኝ ወታደር ነኝ ክክክክክክክክክክክክክ

Re: ያዲሳባ ትግሬዎች ወያኔ ለ27 አመት ሲገዛ አንድ ቃል ያላሰሙ! የትግሬ ባንዳ የኢት ሰራዊት ሲጨፈጭፍ ቃል ያላሰሙ! ባንዳው ለ5 ወራት ያፋርና አማራ እናቶች ሲደፍር ቃል ያላሰሙ ዛሬ ተ

Posted: 06 Dec 2021, 06:35
by Educator
In the current environment, all Tigrians living in Ethiopia are hostages. If they are in Tigray, they are hostages of Woyane. If thy live in the rest of Ethiopia, they are hostages of Abiy and PP. So how can they be blamed one way or another?

Re: ያዲሳባ ትግሬዎች ወያኔ ለ27 አመት ሲገዛ አንድ ቃል ያላሰሙ! የትግሬ ባንዳ የኢት ሰራዊት ሲጨፈጭፍ ቃል ያላሰሙ! ባንዳው ለ5 ወራት ያፋርና አማራ እናቶች ሲደፍር ቃል ያላሰሙ ዛሬ ተ

Posted: 06 Dec 2021, 07:01
by ZEMEN
Horus wrote:
05 Dec 2021, 22:51
ለምን? ለምን? ለምን? አሳፋሪ ነገር!!! ትግሬ 9 ልብ አለው፣ 1ዱን ይነግርሃል :x :x :x
Because they know it is over. They were playing the waiting game. They are out not that they opposed TPLF but they are out to deceive the Ethiopians.

Re: ያዲሳባ ትግሬዎች ወያኔ ለ27 አመት ሲገዛ አንድ ቃል ያላሰሙ! የትግሬ ባንዳ የኢት ሰራዊት ሲጨፈጭፍ ቃል ያላሰሙ! ባንዳው ለ5 ወራት ያፋርና አማራ እናቶች ሲደፍር ቃል ያላሰሙ ዛሬ ተ

Posted: 06 Dec 2021, 09:01
by Guest1
Because they know it is over. They were playing the waiting game. They are out not that they opposed TPLF but they are out to deceive the Ethiopians.
Your opinion! Whatever!

ለምን ራሳቸውን ከጥቃት ለማዳን ሰልፍ ወጡ አትሉም? እውነቱ ይኽው ነው። ደግሞ
who they? A people? ህዝብ ማለት በአንድ አካባቢ የሚኖርና አንድ ቋንቋ የሚናገር ማለት ነው። በአረብኛ ሻእብ (ሻእቢያ እንደ ምሳሌ ክክክክክክ)። የአዲስ አበባ የተለያየ ቋንቋ ተናጋሪዎች የአዲስ አበባ ዜጎች እንጂ ህዝብ ማለት አይቻልም ክክክክክክክክክክክክክክ ወይ ሳይንስ አፈር በላ! ደግሞ ህዝብ የሚባል የሚኖረው በራሱ ምርጫ ስተታደር አይደለም ወይ? ምርጫ በመማር ላይ ባለች አገር አሉ ተቃወሙ ደገፉ ቅብርጥሾ!
leave them alone!!!