Page 1 of 1
<እትዬ ጦጢት! ነይ! ድጋፍ ሰልፍ እንውጣ - ፊታችንን ተሸፋፍነን - ጋሼ አንበሳን እናታለው።> የአዲስ አበባ የትግራይ ሴቶች ሰልፍ።
Posted: 05 Dec 2021, 17:00
by Abere
<እትዬ ጦጢት! ነይ! ድጋፍ ሰልፍ እንውጣ - ፊታችንን ተሸፋፍነን - ጋሼ አንበሳን እናታለው።> የአዲስ አበባ የትግራይ ሴቶች ሰልፍ።
የታሪኩ ዳሽታ ጊና ሲገርመኝ ሌሎች እንስት ዳሽታ ጊናዎች እርጥብ ሳር ሳይዙ በወረቀት ተሸፋፍነው ብቅ እንድሉ ተደረገ።ኧረ እባክችሁ ብዙ እናውቃለን እንኳን የሰው የዝንብ ጠንጋራ አውቃለሁ አለ ዐማራ ሲተርክ። የጦጢትን የቀልድ ተረት ተረት እርሱት። ለምን ሰንበትን ቤተስኪያን ሄዳች በንስሃ ቢያልፍ - እንድሁ መቀለጃ ክሚሆን።
Re: <እትዬ ጦጢት! ነይ! ድጋፍ ሰልፍ እንውጣ - ፊታችንን ተሸፋፍነን - ጋሼ አንበሳን እናታለው።> የአዲስ አበባ የትግራይ ሴቶች ሰልፍ።
Posted: 05 Dec 2021, 17:30
by sarcasm
ያ ሁሉ የሸገር ትግሬ በአፈሳ ከታሠረ በኋላ፣ ቀሪው ናና አሳሪህን ደግፈህ ውጣ ቢባል - አንድም ፈርቶ፣ አንድም ሰግቶ ቢሰለፍ ሊታዘንለት የተገባ ነው። ህይወታቸውን ሙሉ በቀበሌ ሲታዘዙ የኖሩ የትግሬ ድሃ እናቶችና አንዳንድ ኗሪዎች፣
አሁንም ቀበሌ ሰልፍ ውጡ ሲላቸው እምቢ ቢሉ ምን እንደሚያጋጥማቸው አስበኸዋል?
''ማርፈድም ሆነ መቅረት የኢትዮጵያን አንድነት ያለመደገፍ ነው!!'' የሚል መመሪያ የተጻፈበት የጥሪ ወረቀት ተሰጠህ ማለት ምን ማለት ነው ሒሳቡ?
¤
ፊታቸውን ለምን ሸፈኑ? ለሚለው ደግሞ፣ እኮ እንዴት አይሸፍኑ? ነው መልሱ። ህወሃት ፎቷቸውን እንደመረጃ ይዛ፣ ባንዳዎች ብላ እንዴት እንደምታስወጋቸው ገምት።
ከዘመድ አዝማድ የሚያጣላ፣ ሞትና ጦርነት፣ እስርና ስደት የገባበት ፖለቲክ ላይ ወላዶች፣ ድሃዎችና አሮጊቶች ለምን በቲቪና በፌስቡክ መታየት ፈሩ ልትል ነው?
¤
እናትህ፣ ወይ አባትህ፣ ወይንም ሚስትህ ትግሬ ቢሆኑ - አሁን ሸገር ላይ አሰሩኝ አላሰሩኝ፣ አፈሱኝ አላፈሱኝ፣ ጠቆሙኝ አስጠቆሙኝ እያሉ እንዴት እየሰጉ፣ እየፈሩ፣ እየተሳቀቁ ሳይተኙ እንደሚያድሩ አስበኸዋል?
¤
'ወልደህ እየው' ይላል፣ ማሞ ከራንቻ።
. . . ወልደህ፣ ከብደህ እየው ጌታዬ!
https://www.facebook.com/eyob.mihreteab ... 5958393712
Re: <እትዬ ጦጢት! ነይ! ድጋፍ ሰልፍ እንውጣ - ፊታችንን ተሸፋፍነን - ጋሼ አንበሳን እናታለው።> የአዲስ አበባ የትግራይ ሴቶች ሰልፍ።
Posted: 05 Dec 2021, 18:05
by Abere
sarcasm, በክፉ ቀንም እኮ ሳቅ አለ። ቢያሳዝንም ፈገግ ያደርጋል።
የሚያሳዝነው ደግሞ በእነዚህ እናቶች ዕድሜ ክልል የሚገኙ እናቶች ወያኔ የመንጋ የወሲብ ጥቃት ፈፆሞባቸዋል። ሌላው ያለምንም ጥርጥ የስጋት ድባብ ሰፍኗል።