Page 1 of 1

አሸባሪው ትሕነግ በአማራ ክልል በአፆኪያ ገመዛ የጅምላ ጭፍጨፋ ፈፀመ

Posted: 05 Dec 2021, 13:30
by Hellen
አሸባሪው ትሕነግ በአማራ ክልል በአፆኪያ ገመዛ የጅምላ ጭፍጨፋ ፈፀመ
*******************************
አሸባሪው ትሕነግ በሰሜን ሸዋ ዞን አፆኪያ ገመዛ ወረዳ አንቦ ውሀ ቀበሌ ላይ የጅምላ ግድያ መፈፀሙ ተገለፀ።
እስካሁን ባለው መረጃ 70 የሚደርሱ ንፁሀን (ከአምስት ዓመት ህፃን ጀምሮ አዛውንቶችና የአዕምሮ ታማሚ ሳይቀር) የጅምላ ግድያው ሰለባ ሆነዋል።
የጅምላ ግድያው የተፈፀመው ኅዳር 24 ሲሆን ጉዳት የደረሰባቸው ተጎጅዎች ዛሬም እየሞቱ መሆኑንና ወደቀብር ሲሄዱ ዋልታ በቦታው ሆኖ ተመልክቷል።
በአንድ መቃብር ላይ ብቻ እስከ 51 የሚደርሱ የጅምላ ግድያ ሰለባዎች እንደተቀበሩ የቀበሌዋ ነዋሪ የአይን እማኞች ተናግረዋል።
ምክንያቱ ደግሞ ወደ ህክምና ለመውሰድ አካባቢው በሽብር ቡድኑ ከበባ ውስጥ መሆኑ ነው።
የሟቾች ቁጥር እስከ 100 ሊደርስ እንደሚችል የጉዳቱ ሰለባ ቤተሰቦች ለዋልታ ተናግረዋል።
የጅምላ ግድያውን የፈፀመው የሽብር ቡድኑ ተረፈ ጁንታ በማህል ሜዳ እና ማጀቴ አካባቢ ድባቅ ተመቶ በሰሜን ሽዋ አፆኪያ ገመዛ ወረዳ አንቦ ውሀ ባለ ጫካ ለማለፍ ሲሞክር የአካባቢው ሚሊሻ አላሳልፍ ብሎ ስለገታውና ሙትና ቁስለኛ በማድረጉ ከመደምሰስ የተረፈው የሽብር ቡድኑ ቅሬት በአንቦ ውሃ ቀበሌ ንፁሃን ላይ የበቀል በትሩን አሳርፏል።
አሸባሪው የትሕነግ ወራሪ ኃይል በማይካድራ፣ በጭና ተክለ ሀይማኖት፣ በአጋምሳ፣ በጋሊኮማና ሌሎችም የፈፀመውን የጅምላ ግድያ በአፆኪያ ገመዛ ወረዳ የአንቦ ውሀ ቀበሌ ላይ በመፈፀም ለሰው ልጀ ሁሉ ጠላትነቱን አስመስክሯል፡፡

ኅዳር 26/2014

በተመሳሳይ ከታች ያለዉ ቪዲዮ በጋሸና በጅምላ የተጨፈጨፉትን ነዉ

Re: አሸባሪው ትሕነግ በአማራ ክልል በአፆኪያ ገመዛ የጅምላ ጭፍጨፋ ፈፀመ

Posted: 05 Dec 2021, 15:18
by Hellen
Hellen wrote:
05 Dec 2021, 13:30

Posted: 05 Dec 2021, 15:59
by selu

Posted: 06 Dec 2021, 01:24