የህወሃት ንብረት የሆኑት የኢፈርት ካንፓኒዎች እና ድርጅቶች በሙሉ ተወርሰውና ተሽጠው በአማራ እና በአፋር ክልሎች ለወደሙ እና ተዘርፈው ወደ ትግራይ ለተወሰዱ ንብርቶች ካሳ እንዲከፈል እንጠ
Posted: 05 Dec 2021, 01:07
የህወሃት ንብረት የሆኑት የኢፈርት ካንፓኒዎች እና ድርጅቶች በሙሉ ተወርሰውና ተሽጠው በአማራ እና በአፋር ክልሎች ለወደሙ እና ተዘርፈው ወደ ትግራይ ለተወሰዱ የህዝብ አገልግሎት መስጫ ተቋማት እና ለወደሙ የአፋር እና የአማራ ህዝብ ንብረቶች ካሳ እንዲከፈሉ የኢትዮጵያ መንግስትን አጥበቀን እንጠይቃለን!!
Please wait, video is loading...