"አማራ መጀመሪያም የተሸነፈው በፖለቲካ ነው። ጦርነት የፖለቲካ አላማ ማስፈፀሚያ እንጅ ግብ አይደለም።" አዲሱ ጌታነህ
Posted: 04 Dec 2021, 20:34
አማራ መጀመሪያም የተሸነፈው በፖለቲካ ነው። ጦርነት የፖለቲካ አላማ ማስፈፀሚያ እንጅ ግብ አይደለም። ሳያስበው ጦርነት የገባው አማራ 30 ዓመታት ወደኋላ መሄዱን የክልሉ ፕላን ኮሚሽን ነግሮናል። ዛሬ ላይ ጦርነቱ እያለቀ ቢሆንም ፖለቲካው እጅግ ተወሳስቧል። አማራን በጦርነት የማድቀቅ ስራው እያለቀ ይመስላል። በድርድር ስም በአማራ ላይ የሚሰራው ቁማር ደግሞ አሁን ይጀምራል።
Please wait, video is loading...