Page 1 of 1

Shocking : The gruesome murder of Abba Gadaas

Posted: 04 Dec 2021, 13:55
by Thomas H
የዘመቻ ምኒልክ ትሩፋት









Re: Shocking : The gruesome murder of Abba Gadaas

Posted: 04 Dec 2021, 14:46
by Thomas H
Godana Yacob
18h ·
የከረዩ አባ ገዳ እና የአካባቢው ሽማግሌዎች ላይ የተደረገው ጭፍጨፋ ነውርና ሊወገዝ የሚገባው ነው።
ወይ ዝመቱ ካልሆነም መሳሪያችሁን አስረክቡ የሚል ጭቅጭቅ እንደነበረ ይሰማል።
የሟቾቹን ነብስ ፈጣሪ በአፀደ ገነት ያኑር። ለቤተሰብ ለወዳጅ ዘመድ ፈጣሪ መፅናናትን ይስጥ።