Page 1 of 1

ሰበር ዜና: ከሚሴን ጨምሮ በርካታ ከተሞች ከአሸባሪው ህወሓት ነጻ ወጥተዋል

Posted: 04 Dec 2021, 13:33
by Ejersa
በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሚመራው የጸጥታ ኃይሎች ጥምረት፣ በ"ዘመቻ ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት" ባካሄደው ኦፕሬሽን፣ የተለያዩ ከተሞችን ከአሸባሪው ሕወሐት ነጻ የማውጣቱን እና በጥልቀት በመግባት የአሸባሪውን ጀሌዎች የመማረክ እና የመደምሰስ ተግባሩን ቀጥሏል።

በዚህም መሠረት በጋሸና ግንባር ቀውዝባና ጭላ ከተሞችና አካባቢያቸው ከአሸባሪው ኃይል ነጻ የወጡ ሲሆን፣ በወረኢሉ ግንባር በተደረገው ኦፕሬሽን ደግሞ አጅባር፣ ተንታ እና ዶባ ከተሞች እና አካባቢያቸው ነጻ ወጥተዋል።

በተያያዘም በከሚሴ ግንባር ማጀቴን፣ ጭረቲን፣ ከሚሴን፣ ርቄን፣ ወለዲን፣ አልቡኮ ከተሞችን እና የቃሉ ወረዳን አብዛኛውን ክፍል በመቆጣጠር፣ ጥምር ጦሩ ወደ ኢንዱስትሪ ከተማዋ ኮምቦልቻ እየገሠገሠ ይገኛል።

ዛሬ እና ትናንት በተደረጉት ከፍተኛ የማጥቃት ኦፕሬሽኖች አብዛኛው የአሸባሪው ኃይል ከመቼውም ጊዜ በላይ እንዲበተን ተደርጓል።

ጥምር ጦሩ በጥልቀት በመግባት የተበተነውን አሸባሪ በመልቀም ላይ ሲሆን አብዛኞቹ ጀሌዎች ሲደመሰሱ ቀሪዎቹ እጅ በመስጠት ላይ ይገኛሉ።

በዚህ ኦፕሬሽን አማካኝነት "ተደናብሮ የገባው አሸባሪ ኃይል፣ የዘረፈውን ንብረትና ራሱን ይዞ አይወጣም" ተብሎ የተገባው ቃል በተግባር ተፈጽሟል።

አስቀድሞ ነጻ በወጡት በምሥራቅ፣ በምዕራብና በመሐል ግንባር በሚገኙ ከተሞችና አካባቢዎች መንግሥታዊ አስተዳደር ተመልሶ በመደራጀት ሥራውን ጀምሯል።

የአሸባሪው ሕወሐት ጀሌዎች በጠንካራው የወገን ጦር አይቀጡ ቅጣት ተቀጥተው እየተበተኑና እየተደመሰሱ በመሆናቸው ኅብረተሰቡ ራሱን በማደራጀት አካባቢውን እንዲጠብቅ፣ ጀሌዎቹን እንዲማርክ፣ እምቢ ያሉትንም እንዲደመስስ፣ የዘረፈውን ንብረትና ትጥቅ እንዳይወጣ እንዲያስቀር መንግሥት ጥሪ አድርጓል።

Re: ሰበር ዜና: ከሚሴን ጨምሮ በርካታ ከተሞች ከአሸባሪው ህወሓት ነጻ ወጥተዋል

Posted: 04 Dec 2021, 14:03
by Hameddibewoyane
:lol: :lol: :lol: :lol:
Ejersa wrote:
04 Dec 2021, 13:33

Posted: 04 Dec 2021, 14:31
by sesame
በዚህ ኦፕሬሽን አማካኝነት "ተደናብሮ የገባው አሸባሪ ኃይል፣ የዘረፈውን ንብረትና ራሱን ይዞ አይወጣም" ተብሎ የተገባው ቃል በተግባር ተፈጽሟል።

Poor Agame, they cannot even take what they looted. Total defeat!

Re: ሰበር ዜና: ከሚሴን ጨምሮ በርካታ ከተሞች ከአሸባሪው ህወሓት ነጻ ወጥተዋል

Posted: 04 Dec 2021, 14:49
by @@

Re: ሰበር ዜና: ከሚሴን ጨምሮ በርካታ ከተሞች ከአሸባሪው ህወሓት ነጻ ወጥተዋል

Posted: 04 Dec 2021, 15:05
by gearhead
ዘመቻ ምንሊክ እና አወንda ገረድ መሪው አብይ፣ ከሚሴን ባሪያ ሊያረግ እንጂ ነጻ ሊያወጣ አልመጣም። 14 ሰይጣን ቆማጦች አንድ ኦሮሞን ከታክሲ አውጥተው ጨፍጭ ሲገሉት የሚያሳየው ምስል በሺህ እንደሚደገም ጥርጥር የለንም!!