Page 1 of 1

ላሊበላ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት

Posted: 04 Dec 2021, 13:21
by netsi
ላሊበላ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት
የታሪካዊቷ እና የበርካታ ቱሪስቶች መዳረሻ የሆነችው ላሊበላ ከተማ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ሙሉ በሙሉ መውደሙ ተገልጿል። የጋይንት ጋሸና ግንባር ኮማንድ ፖስት የህወሓት ቡድን የኤርፖርቱን መሰረተ ልማት እጅግ አሳዛኝ በሆነ ሁኔታ ማውደሙን አሳውቋል።

የህወሓት ወራሪ ኃይል አማራ ክልል ላይ የፈፀመውን ውድመትና ዘርፊያን አትሸፍነውም። የዘመናት ጥላቻ፣ የዘመናት ጠላትነትን አትርፈዋል። ሂሳብ እናወራርዳለን ብሎ መጥቶ ይህን ያህል ውድመት በፈፀመው የህወሓት ወራሪ ኃይል ምክንያት ህወሓት ለዘመናት የማይመልሰው እዳን ተሸክሟል።
እውነት ከአሁን በኋላ በደሴ ያልፋሉ? በዋግኸምራ ያልፋሉ? በደብረሲና፣ በከሚሴ፣ በማይጠምሪ ያልፋሉ? በቆቦ፣ ኃይቅ ያልፋሉ?

Re: አሳዛኝ ዜና: ዛሬ ማምሻውን 11:30 ሰዓት አካባቢ 60 የሚሆኑ ተሳፋሪዎችን ይዞ ከፒያስ ወደ ፈረንሣይ ሌጋሲዮን ይጓዝ የነበረ 12 ቁጥር አንበሳ አውቶቡስ ፍሬን ተበጥሶ ድልድይ ውስ

Posted: 04 Dec 2021, 13:42
by Axumezana
Very sad! Blood shed brings more blood shed!

Re: አሳዛኝ ዜና: ዛሬ ማምሻውን 11:30 ሰዓት አካባቢ 60 የሚሆኑ ተሳፋሪዎችን ይዞ ከፒያስ ወደ ፈረንሣይ ሌጋሲዮን ይጓዝ የነበረ 12 ቁጥር አንበሳ አውቶቡስ ፍሬን ተበጥሶ ድልድይ ውስ

Posted: 04 Dec 2021, 13:56
by gearhead
የሚኒሊክን የሙት መንፈስ ቀስቅሶ፣ 13 አመት በቁሙ ቆምጠው የገደሉትን አድባራት ሳይጠሩማ አይሆንም!! ፍሬንም ክር አይደለም እንላለን!!ብቻ ገና ምኑ ታይቶ!!

ላሊበላ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት

Posted: 04 Dec 2021, 15:02
by netsi
Axumezana wrote:
04 Dec 2021, 13:42
Very sad! Blood shed brings more blood shed!

Re: ላሊበላ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት

Posted: 04 Dec 2021, 15:14
by Cigar
Axum'amenzra, the over 150 thousand blood shed which is occurring is in your funfunat, unlawful, ungrateful agame youth including your snotty siblings.
Stop your crocodile tears you a'ss wipe. If you are tired of seeing the corpses (head blown off) agames, distance your agame self from woyane and save your funfunat aliet agames.
So far you digital woyanes are the cause of the blood shed which is happening in tigray.
For sure, the likes of you bombarding us of victories from your sofa abroad, but the fact in the ground is being posted every day ala head blown off, head cut off of your agame tribe.
I mean, don't tell me your agame militias do not have a camera to show us as many dead Ethiopian troops as the Ethiopians in the ground are providing us.
You diaspora agames are the ones who are pushing your snotty, confused and forced to be inlisted lives.
Keep it up until the last agame blood is spelled.
That is, atleast my dream.

ላሊበላ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት

Posted: 04 Dec 2021, 15:15
by netsi
Axumezana wrote:
04 Dec 2021, 13:42
Very sad! Blood shed brings more blood shed!

ያሳዝናል

Posted: 04 Dec 2021, 15:24
by Hellen
Axumezana wrote:
04 Dec 2021, 13:42
Very sad! Blood shed brings more blood shed!

Re: ላሊበላ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት

Posted: 04 Dec 2021, 15:31
by netsi
[quote=netsi post_id=1252561 time=1638638488 user_id=51958]

[/quote]