Page 1 of 1

ሰበር ዜና፡ የተለያዩ ከተሞች ከአሸባሪው ሕወሐት ነጻ ወጡ፡- የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት… በዚህም መሠረት

Posted: 04 Dec 2021, 12:52
by Hellen
ሰበር ዜና
በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሚመራው የጸጥታ ኃይሎች ጥምረት፣ በ"ዘመቻ ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት" ባካሄደው ኦፐሬሽን፣ የተለያዩ ከተሞችን ከአሸባሪው ሕወሐት ነጻ የማውጣቱንና በጥልቀት በመግባት የአሸባሪውን ጀሌዎች የመማረክና የመደምሰስ ተግባሩን ቀጥሏል።
በዚህም መሠረት በጋሸና ግንባር ቀውዝባና ጭላ ከተሞችና አካባቢያቸው ከአሸባሪው ኃይል ነጻ የወጡ ሲሆን፣ በወረኢሉ ግንባር በተደረገው ኦፐሬሽን ደግሞ አጅባር፣ ተንታ እና ዶባ ከተሞችና አካባቢያቸው ነጻ ወጥተዋል። በተያያዘም በከሚሴ ግንባር ማጀቴን፣ ጭረቲን፣ ከሚሴን፣ ርቄን፣ ወለዲን፣ አልቡኮ ከተሞችን እና የቃሉ ወረዳን አብዛኛውን ክፍል በመቆጣጠር፣ ጥምር ጦሩ ወደ ኢንዱስትሪ ከተማዋ ኮምቦልቻ እየገሠገሠ ይገኛል።
ዛሬና ትናንት በተደረጉት ከፍተኛ የማጥቃት ኦፐሬሽኖች አብዛኛው የአሸባሪው ኃይል ከመቼውም ጊዜ በላይ እንዲበተን ተደርጓል። ጥምር ጦሩ በጥልቀት በመግባት የተበተነውን አሸባሪ በመልቀም ላይ ሲሆን አብዛኞቹ ጀሌዎች ሲደመሰሱ ቀሪዎቹ እጅ በመስጠት ላይ ይገኛሉ። በዚህ ኦፐሬሽን አማካኝነት "ተደናብሮ የገባው አሸባሪ ኃይል፣ የዘረፈውን ንብረትና ራሱን ይዞ አይወጣም" ተብሎ የተገባው ቃል በተግባር ተፈጽሟል።
አስቀድሞ ነጻ በወጡት በምሥራቅ፣ በምዕራብና በመሐል ግንባር በሚገኙ ከተሞችና አካባቢዎች መንግሥታዊ አስተዳደር ተመልሶ በመደራጀት ሥራውን ጀምሯል።
የአሸባሪው ሕወሐት ጀሌዎች በጠንካራው የወገን ጦር አይቀጡ ቅጣት ተቀጥተው እየተበተኑና እየተደመሰሱ በመሆናቸው ኅብረተሰቡ ራሱን በማደራጀት አካባቢውን እንዲጠብቅ፣ ጀሌዎቹን እንዲማርክ፣ እምቢ ያሉትንም እንዲደመስስ፣ የዘረፈውን ንብረትና ትጥቅ እንዳይወጣ እንዲያስቀር መንግሥት ጥሪ ያደርጋል።
የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

በተጨማሪ... የወያኔን ግፍ ከታች ባለዉ ቪዲዮ ይመልከቱ

Re: ሰበር ዜና፡ የተለያዩ ከተሞች ከአሸባሪው ሕወሐት ነጻ ወጡ፡- የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት… በዚህም መሠረት

Posted: 04 Dec 2021, 13:11
by Axumezana
ጀሌ፥ ማለት፥ያልታጠቀ፥ማለት፥ነው። ታድያ፥ይኽ፥ሁሉ፥ያዙኝ፥ልቀቁኝ፥በባዶ፥ሜዳ፥ነው?

Re: ሰበር ዜና፡ የተለያዩ ከተሞች ከአሸባሪው ሕወሐት ነጻ ወጡ፡- የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት… በዚህም መሠረት

Posted: 04 Dec 2021, 13:15
by sesame
Poor Agame, you should be getting rid of yourself for your part in the holocaust instead of wallowing in denial. ጀሌ means rag-tag, the kind of Agame soldiers we are seeing die and surrender.

Re: ሰበር ዜና፡ የተለያዩ ከተሞች ከአሸባሪው ሕወሐት ነጻ ወጡ፡- የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት… በዚህም መሠረት

Posted: 04 Dec 2021, 13:30
by Axumezana
Ascari slave I know you have problem understanding Amharic ! Better learn and understand it as it is the language of your masters that you are serving as a mercinary!
ተይበልኤ፥ተይሰተዬ፥ጎንደር፥ኸይዱ፥ሞተ። this was told for your mercinary fathers and same applies to you now! እ

Re: ሰበር ዜና፡ የተለያዩ ከተሞች ከአሸባሪው ሕወሐት ነጻ ወጡ፡- የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት… በዚህም መሠረት

Posted: 04 Dec 2021, 14:40
by Hellen
Hellen wrote:
04 Dec 2021, 12:52