Page 1 of 1

የትግራይ ምርኮኞች ፍርድ ያስፈልጋቸዋል! ወደ እስር ቤት ይላኩ

Posted: 04 Dec 2021, 12:19
by Abaymado
እንዲህማ አገር አፈራርሰው አንላቀቅም:: ተገቢ ቅጣት ያስፈልጋቸዋል:: በነፃ ከተለቀቁ የሚያመጡት መዘዝ ቀላል አይደለም:: እነዚህ እድሉን ቢያገኙ ኖሮ መከላከያውን ሆነ ሕዝቡን ከማሸበር አይመለሱም::

ቢያንስ የሃያ ዓመት እስራት ይገባችዋል::


Re: የትግራይ ምርኮኞች ፍርድ ያስፈልጋቸዋል! ወደ እስር ቤት ይላኩ

Posted: 04 Dec 2021, 12:51
by Digital Weyane
ፈረንጆቹ <<ከተማረካችሁ አሜሪካ፣ ከሞታችሁ ደግሞ ገነት ትገባላችሁ>> እያሉ ሸወዱን። ሿሿ ሰሩን። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry: