ወደ ማዳበርያነት ከተቀየሩ ታጣቂዎች የተረፉ ማምለጥ ያልቻሉ የጁንታው ታጣቂዎች!
Posted: 02 Dec 2021, 07:19
ወደ አማራ በእውር ድንብር የገባችሁ የጁንታው ታጣቂዎች እጅ ከመስጠት ውጭ ሌላ ምንም አማራጭ የላችሁምና እጅ ስጡ!
ኢትዮጵያ ልክ እንደትናንቱ ዛሬም በጀግኖች ልጆቿ የተባበረ ክንድ የገጠማትን ፈተና በአንፀባራቂ ድሎች ትሻገራለች!!

ኢትዮጵያ ልክ እንደትናንቱ ዛሬም በጀግኖች ልጆቿ የተባበረ ክንድ የገጠማትን ፈተና በአንፀባራቂ ድሎች ትሻገራለች!!