Page 1 of 1
Bravo Somalis: ሱማሌ የጅጅጋ አስመላሽ ኮሚቴ አዋቅራ ጅጅጋ ብረሳሽ ቀኝ እጄ ትርሳኝ እያለች ነው
Posted: 01 Dec 2021, 23:22
by Thomas H
Re: Bravo Somalis: ሱማሌ የጅጅጋ አስመላሽ ኮሚቴ አዋቅራ ጅጅጋ ብረሳሽ ቀኝ እጄ ትርሳኝ እያለች ነው
Posted: 02 Dec 2021, 05:19
by Meleket
የውሸት ዜና መሆኑ ግልጥ ነው ምክንያቱም ሱማሌ “ቀኝ እጄ ትርሳኝ” የምትል “ግራ እጇ” የት ሄዶ ነው? ብለን እንዝናናብህ እስቲ!
በነገራችን ላይ በራራን በርቀት አይታችሁ “ወደ ተስፋይቱ ምድር ሳትገቡባት” ቀርታችሁ ገሚሶቻችሁ እንደ ሙሴ እያሸለባችሁ ገሚሶቻችሁ ደግሞ እግሬ ኣውጭኝ ብላችሁ ወደ ግብጽ እየተመለሳችሁ ነው በቃ! ወረኛ ገቡ ገቡ ገቡ ትል ነበር ባለፈው ሳምንት ዛሬ ደግሞ ወደ “ሱማሌ ቀኝ እጅ” ኣቀናህ!
Thomas H wrote: ↑01 Dec 2021, 23:22
Bravo Somalis: ሱማሌ የጅጅጋ አስመላሽ ኮሚቴ አዋቅራ ጅጅጋ ብረሳሽ ቀኝ እጄ ትርሳኝ እያለች ነው