Page 1 of 1

የውሽማ ሞት!

Posted: 01 Dec 2021, 18:21
by Ejersa
ስታሊን ገ/ስላሴ አራት ቀን ሆኖታል። የርዕዮቱ ቴዎድሮስ ፀጋዬ ከጠፋ አራት ቀን ሆኖታል። ዛሬ ጋሸና ሲሰበር ደግሞ ኤርሚያስ ለገሰ ውልቅ ብሎ ጠፍቷል። ትናንት ድል የሚባለው የሀሰት ፕሮፖጋንዳ ነው ሲል ነበር። ተረጋግቶ ይመለሳል።

Re: የውሽማ ሞት!

Posted: 01 Dec 2021, 19:13
by TGAA
የማይነጋ መስሏት ቆጥ ላይ ...... ጥሩ አርስት ሳይሆን አይቀርም