Page 1 of 1

የኢትዮጵያ ኅይሎች

Posted: 01 Dec 2021, 18:12
by Horus
አሁን 120 ሚሊዮን ኢትዮጵያዊያን በሚሊታሪ፣ ፖልቲካ፣ ዲፕሎማሲ፣ ኢንፎርሜሽን፣ ኢኮኖሚ፣ ጸጥታ እና ሕግ መስክ ያደረጉት አስደናቂ ሕዝባዊ ተጋድሎ ትክክለኛ ስም የኢትዮጵያ ኅይሎች ነው። የኢትዮጵያ ኅይሎች! የኢትዮጵያ ኅይሎች!!!