Page 1 of 1
#Ethiopia & #Eritrea የጠሚኒስትር ጽህፈት ቤት ለዲያስፖራው ምስጋና አቅርቦ ለአንድ ሚሊዮን ዲያስፖራ ጥር አድርገዋል::
Posted: 01 Dec 2021, 17:00
by ethioscience
Re: #Ethiopia & #Eritrea የጠሚኒስትር ጽህፈት ቤት ለዲያስፖራው ምስጋና አቅርቦ ለአንድ ሚሊዮን ዲያስፖራ ጥር አድርገዋል::
Posted: 01 Dec 2021, 17:57
by Abere
ዘንድሮ ላሊበላ ከተማ በተለዬ ሁኔታ የገናን በዓል በውጭ አገር በሚኖሩ ልጆቿ ደምቃ ትከበራለች። አምና የማስታውሰው ከ 30 ዓመታት በኋላ ሰቲት ሁመራ ወልቃይት ጠገደ እንድሁም ራያ ኮረም አላማጣ በስደት የሚኖሩ የአካቢው ተወላጅ አማራዎች እና ከሩቅ በመጡ ኢትዮዽያዊያን ደምቀው የገናን በዓል አክብረው ነበር። አንዳንዶቹ ጊዜያት ከለሎች ጊዜያት ይለያሉ።