Page 1 of 1

Video of Ethiopian Air bombardment of $4 billion Tigray's Tekeze Hydroelectric Dam

Posted: 01 Dec 2021, 14:40
by sarcasm
የተከዘ የኤሌክትሪክ ማመንጫ ግድብ የድሮን ጥቃት

አንድ ሓሙስ የቀረዉ የፋሽስቱ አብይ አህመድ ቡድን የተከዘ የኤሌክትሪክ ማመንጫ ግድብ በሰዉ አልባ አዉሮፕላን (ድሮን) አውድሟል።
የትግራይ ህዝብ የሚገለገልባቸዉን መሰረተ ልማቶችን የማጥፋት እና ህዝቡን የማንበርከክ አለማ ያነገበዉ የፋሽስቱ ቡድን በተደጋጋሚ በትግራይ ከተሞች በነዋሪዎች እና መሰረተ ልማት ያነጣጥረ ጥቃት እየፈፀመ እንደሚገኝ ይታወቃል።

የአገሪቱ መንበረ ስልጣን ከተቆጣጠረበት ጊዜ አንስቶ በትግራይ ህዝብ ግልፅ የህዝብ ማጥፋት ወንጀል (ጆኖሳይድ) የከፈተው ይህን ፋሽስት ቡድን ጥቅምት 8/ 2013 ዓ/ም ጀምሮ የትግራይ ህዝብ በሰው አልባ ድሮኖችና ሄሊኮፕቶሮች በመደብደብ በርካታ ንፁሀን ተጋሩ ገድለዋል፣ የትግራይ ህዝብ ሃብትና ንብረት አውድሟል።
Please wait, video is loading...