Page 1 of 1

ሰበር፣ ለአሸባሪው ህወሓት የተሰለፉ ሁሉ እጃቸውን በሰላም እንዲሰጡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ!!!!

Posted: 30 Nov 2021, 06:59
by Ejersa
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በግንባር ተገኝተው በአንደኛው የጦር ግንባር የመጨረሻ ዕቅድ ላይ የመከሩት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በአጠረ ጊዜና በአነስተኛ መሥዋዕትነት የኢትዮጵያ ድል የሚረጋገጥበትን መመሪያ ሰጥተዋል።

ሠራዊቱ በከፍተኛ ሞራል ላይ እንደሚገኝና ጠላትም እየተሸነፈ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትሩ የገለጡ ሲሆን: በተደናበረ ዕቅድ የገባው ጠላት ተደናብሮ መውጣት እንደማይችል ተናግረዋል።

ለአሸባሪው ዓላማ የተሰለፉ ሁሉ እጃቸውን በመስጠት ራሳቸውን እንዲያተርፉ፣ የትግራይ ወላጆችም ልጆቻችን የት ደረሱ ብለው እንዲጠይቁ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጥሪ አቅርበዋል።

‘’የኢትዮጵያ ፍላጎት ሰላምና ልማት ነው። ወደዚህ ጦርነት የገባነው ተገድደን ነው። ማሸነፋችን ግን አይቀሬ ነው’’ ሲሉ የኢትዮጵያን ድል አድራጊነት ገልጠዋል።

Re: ሰበር፣ ለአሸባሪው ህወሓት የተሰለፉ ሁሉ እጃቸውን በሰላም እንዲሰጡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ!!!!

Posted: 30 Nov 2021, 08:31
by Hameddibewoyane
The filthy Agame Yeniyo! Better to surrender than causing the death of more young Tegaru looters & rapists who have shamed themselves & their country :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:



yaballo wrote:
30 Nov 2021, 07:53
AND ..

OTHERS ARE LOOKING FOR ABIY'S AZZZZZ TOO ON THE ENTOTO HILLS, WHERE HE IS PLAYING "A CONNIVING ZEMACH FUGA COMMANDER" .. "A LYING ZEMACH FUGA COMMADER" GAMES! :shock:


በዘራችሁ አይድረስ 😂😂😂 ... በሰው የሳቁት በእራስ ይደርሳል 😂😂


እግራኛ😂

Re: ሰበር፣ ለአሸባሪው ህወሓት የተሰለፉ ሁሉ እጃቸውን በሰላም እንዲሰጡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ!!!!

Posted: 30 Nov 2021, 09:09
by Weyane.is.dead
Weyanay rodent youre supposed to be an oromo remember? Aye denkoro weyanay vermin cutting of videos is not going to cut it. Post the full video. Shi.ntam :lol:
yaballo wrote:
30 Nov 2021, 08:40
OMG! ... ITOOBIYA LE MERDE!!

10ሽሕ ኣብዛ ግምባር ጠፊኦምና እንዳበሎ ከሎ ዝመለቆት ዘረባ ኢያ።

https://www.facebook.com/fishale.futsum ... 4873060206
Please wait, video is loading...