Page 1 of 1

Ethio 360:- ዛሬ ገና አመሰግንኩዋቸው፡፡ አማራና ኢትጵያዊ ነኝ የሚለው አጀንዳ የለውም አሉ፡፡

Posted: 30 Nov 2021, 00:04
by AbebeB
አማራ አጀንዳ አለው እኮ ሀብታሙ፡፡ ማወናበድ ማቅራራት የማን ሆነና፡፡ እረ ነውር ነው ይህ እንኩዋን አትርሣባቸው፡፡
አርሚያስም አባትን የለኝምና እንደማን አስባለሁ እያለ ይጠይቃል፡፡ እኛም የተከበሩ አንጋሣ ያለው ትዝ ብሎናል፡፡
የዛሬያቸውን በቀቀን ማዳመጥ ነው፡፡