Page 1 of 1

ትግራይ፣ ውሸት እንደባህል!

Posted: 29 Nov 2021, 11:56
by Ejersa
ከታች የምትመለከቱት ፎቶ ከአራት ወር በፊት ተዘርግቶ የነበረና አሁን ደግሞ በድጋሚ ለተለየ የውሸት ድራማ ተዘርግቷል!

የትግራይ ወራሪ አምበጣ እንዲህ እያደረገ ውዥንብር በመንዛት ተጠምዷል!

በትግርኛ ደግሞ "ልዞም ሃሳሳት፣ ሸዊድናዮም" ለነዚህ ገልቱዎች ሸወድናቸው ይላሉ !!!