Page 1 of 1

ይገጠምላቸው እስኪ

Posted: 29 Nov 2021, 11:41
by Fed_Up
:P
እንዲህ ልሽመደመድ
እንዲህ ሊጨማደድ
ተምዘግዝጎ የገባው ከተስራው ወጥመድ
የወያኔ ጀሌ የመጣበት መንገድ

እንዲህ ሊቀጠቀጥ እንዲህ ሊንደባለል
በቅርቡ ደብረፖርን የሚዘለው ገደል
.....

Re: ይገጠምላቸው እስኪ

Posted: 29 Nov 2021, 11:43
by Abere
:lol: :lol:

ቀሽር የሆነች ግጥም::
Fed_Up wrote:
29 Nov 2021, 11:41
:P
እንዲህ ልሽመደመድ
እንዲህ ሊጨማደድ
ተምዘግዝጎ የገባው ከተስራው ወጥመድ
የወያኔ ጀሌ የመጣበት ምንገድ

Re: ይገጠምላቸው እስኪ

Posted: 29 Nov 2021, 11:51
by Fed_Up
Abere wrote:
29 Nov 2021, 11:43
:lol: :lol:

ቀሽር የሆነች ግጥም::
Fed_Up wrote:
29 Nov 2021, 11:41
:P
እንዲህ ልሽመደመድ
እንዲህ ሊጨማደድ
ተምዘግዝጎ የገባው ከተስራው ወጥመድ
የወያኔ ጀሌ የመጣበት ምንገድ
ወንድም አበረ አመሰግናለሁ:: አንድ ጀባ ልበልህ ደግሞ::


እንዲህ ሊቀጠቀጥ እንዲህ ሊንደባለል
ደብረፖርን በቅርቡ የሚዘለው ገደል

Re: ይገጠምላቸው እስኪ

Posted: 29 Nov 2021, 11:57
by Abere
:lol: :lol: :lol:
Fed_Up wrote:
29 Nov 2021, 11:51
Abere wrote:
29 Nov 2021, 11:43
:lol: :lol:

ቀሽር የሆነች ግጥም::
Fed_Up wrote:
29 Nov 2021, 11:41
:P
እንዲህ ልሽመደመድ
እንዲህ ሊጨማደድ
ተምዘግዝጎ የገባው ከተስራው ወጥመድ
የወያኔ ጀሌ የመጣበት ምንገድ
ወንድም አበረ አመሰግናለሁ:: አንድ ጀባ ልበልህ ደግሞ::


እንዲህ ሊቀጠቀጥ እንዲህ ሊንደባለል
ደብረፖርን በቅርቡ የሚዘለው ገደል