Page 1 of 1

አሁን ጦረነቱ እየተደመደመ ባለበት ሁኔታ ፤ ጌታቸው ረዳ (ጌቾ) በምን መልኩ ፍፃሜው ቢሆን ይመረጣል?

Posted: 28 Nov 2021, 19:33
by Abere
ሀ) በሕይወት ቢማረክ (የስብሃት ነጋ ዕጣ ቢደርሰው)።
ለ) ቢገደል (የስዩም መስፍን እና ደብረፅዮን ዕጣ ቢደርሰው)።
ሐ) ወደ ሱዳን አምልጦ በስደት ላይ ቢኖር።

Re: አሁን ጦረነቱ እየተደመደመ ባለበት ሁኔታ ፤ ጌታቸው ረዳ (ጌቾ) በምን መልኩ ፍፃሜው ቢሆን ይመረጣል?

Posted: 28 Nov 2021, 20:12
by Weyane.is.dead
You need him alive. He's used to the lavish life. It won't be hard to get him to talk. The fat pig wont last a day in prison.

Re: አሁን ጦረነቱ እየተደመደመ ባለበት ሁኔታ ፤ ጌታቸው ረዳ (ጌቾ) በምን መልኩ ፍፃሜው ቢሆን ይመረጣል?

Posted: 30 Nov 2021, 16:36
by Abere
ይገርማል! ጌቾ በዚህ ፎረም ተሳታፊዎች ዘንድ በሕይወት ይተርፍ ዘንድ ብዙዎች ምኞታቸው ነው። ይመስለኛል ገና ብዙ የጌቾን የካምፕ ኑሮ በተመለከተ ቀልድ መስማት ይፈልጋሉ ማለት ነው።