Page 1 of 1

<<<{{{BREAKING NEWS}}}>>>የመከላከያ ሰራዊት እና የአፋር ልዩ ኃይል ጭፍራን ከወራሪው ህወሓት ነጻ አውጥቶ ሰንደቃላማውን ተክሏል!!! WEEY GUUD !!!

Posted: 28 Nov 2021, 09:39
by tarik
Natnael Mekonnen
tt0p526ac4l6ch1umn2o2r5ed ·
ሰበር ዜና ‼️

#Ethiopia : የመከላከያ ሰራዊት እና የአፋር ልዩ ኃይል ጭፍራን ከወራሪው ህወሓት ነጻ አውጥቶ ሰንደቃላማውን ተክሏል!

Re: <<<{{{BREAKING NEWS}}}>>>የመከላከያ ሰራዊት እና የአፋር ልዩ ኃይል ጭፍራን ከወራሪው ህወሓት ነጻ አውጥቶ ሰንደቃላማውን ተክሏል!!! WEEY GUUD !!!

Posted: 28 Nov 2021, 10:18
by tarik
Natnael Mekonnen
32m ·
ልዩ መረጃ ‼️
#Ethiopia : ሰሞኑን በጭፍራ በተደረገ ተጋድሎ የተወሰኑ ወረዳዎች ነበር የተያዙት ዛሬ መከላክያ ሰራዊትና የአፋር ልዩ ሀይል ሚሊሻ የጭፍራን ከተማ ሙሉ በሙሉ ከወራሪው ሀይል ነጻ በማድረግ ተቆጣጥረዋል!

Re: <<<{{{BREAKING NEWS}}}>>>የመከላከያ ሰራዊት እና የአፋር ልዩ ኃይል ጭፍራን ከወራሪው ህወሓት ነጻ አውጥቶ ሰንደቃላማውን ተክሏል!!! WEEY GUUD !!!

Posted: 28 Nov 2021, 11:42
by tarik
Ethiopian Press Agency /የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት/
10gg9tt49pu4t1s4m2ourmem ·
ሰበር ዜና‼️
ጀግናው የመከላከያ ሠራዊትና የአፋር ልዩ ኃይል ጭፍራን ከተማንና አካባቢውን ተቆጣጥረዋል
****************
(ኢ.ፕ.ድ)
የኢፕድ የመረጃ ምንጮች በምስል አስደግፈው ከስፈራው ባደረሱን መረጃ ጀግናው መከላከያ ሰራዊታችን እና የአፋር ልዩ ኃይል ጭፍራ ከተማና አካባቢውን ተቆጣጥረዋል።
ሠራዊቱ ጭፍራና አካባቢውን የመቆጣጠር እና የማጽዳት ስራዎችን አጠናቆ በቀጣይ ግዳጁ ላይ ትኩረቱን አድርጎ ወደፊት እየገሰገሰ ነው።

Re: <<<{{{BREAKING NEWS}}}>>>የመከላከያ ሰራዊት እና የአፋር ልዩ ኃይል ጭፍራን ከወራሪው ህወሓት ነጻ አውጥቶ ሰንደቃላማውን ተክሏል!!! WEEY GUUD !!!

Posted: 28 Nov 2021, 12:03
by Ejersa
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
tarik wrote:
28 Nov 2021, 09:39
Natnael Mekonnen
tt0p526ac4l6ch1umn2o2r5ed ·
ሰበር ዜና ‼️

#Ethiopia : የመከላከያ ሰራዊት እና የአፋር ልዩ ኃይል ጭፍራን ከወራሪው ህወሓት ነጻ አውጥቶ ሰንደቃላማውን ተክሏል!

Re: <<<{{{BREAKING NEWS}}}>>>የመከላከያ ሰራዊት እና የአፋር ልዩ ኃይል ጭፍራን ከወራሪው ህወሓት ነጻ አውጥቶ ሰንደቃላማውን ተክሏል!!! WEEY GUUD !!!

Posted: 28 Nov 2021, 15:37
by kerenite
tarik wrote:
28 Nov 2021, 09:39
Natnael Mekonnen
tt0p526ac4l6ch1umn2o2r5ed ·
ሰበር ዜና ‼️

#Ethiopia : የመከላከያ ሰራዊት እና የአፋር ልዩ ኃይል ጭፍራን ከወራሪው ህወሓት ነጻ አውጥቶ ሰንደቃላማውን ተክሏል!
Tarikachew,

The news is authentic, the afar warriors along with the federal army liberated chifra village. It is rumored that eris troops were involved on it as well but not confirmed by any yet.

My source:

I was watching aljazeera arabic channel today.The chief of the channel in ethiopia is an eritrean named TAHA TAWAKEL, he was reporting live from the town of chifra. Lol surprised! Ethios allowed him to report from the warfront.

His report:

"I am here at chifra, when I was walking thru the town I was shocked to see multiple corpses lying on the streets. I have covered news on many war areas but this was a nightmare for me. I have no clue whose corpses were"

While he was reporting live, snipers were shooting from all corners and the shots could clearly be heard. He was so scared and he was moving his head left and right while reporting.

The aljazeera journalists told Mr. Tawakal that his safety is a priority. They instructed him to stay out from that area. As a result the live show was stopped.