Page 1 of 1
ደብረፅዮንን የገደለችው ድሮን የጄኔራል ወታደራዊ ማዕረግ ተሰጥቷታል የባላል።
Posted: 27 Nov 2021, 11:21
by Abere
ደብረፅዮንን የገደለችው ድሮን የጄኔራል ወታደራዊ ማዕረግ ተሰጥቷታል የባላል። አሜሪካዊያን በዐውደ ውጊያ ላይ ለሚሳተፉ ደፋር ውሻዎች ወታደራዊ ማዕረግ ይሰጣሉ። ለመጀመሪያ ጊዜ ኢትዮዽያ ደግሞ ለድሮን ወይም ሰው ዐልባ ንስረ-አሞራ የጀኔራልነት ማዕረግ ሰጠች። ይህ ማለት ምን ማለት ነው? ደብረፅዮንን የለቀመችው ድሮን ከድል በኋላ በክብር በዐርበኞች ሙዝየም ትቀመጣለች፤እንደ ሉሲ ድንቅነሽ ብርቅዬ ቅርስ ትሆናልች ማለት ነው።
Re: ደብረፅዮንን የገደለችው ድሮን የጄኔራል ወታደራዊ ማዕረግ ተሰጥቷታል የባላል።
Posted: 27 Nov 2021, 11:32
by Abere
አይ! ደብረፅዮን ጥርኝ እንባ ሳይፈስለት በደም እንደ ተጨማለቀ አፈር ላሰ።
Re: ደብረፅዮንን የገደለችው ድሮን የጄኔራል ወታደራዊ ማዕረግ ተሰጥቷታል የባላል።
Posted: 27 Nov 2021, 20:37
by Abere
የወያኔ 50 ዓመት ምክንያት ዐልባው ከንቱ ትግል በትግራይ ላይ የ100 ዓመታት ውድመት፤የትውልድ ክስረት፣የባህል ሞት እና ብሔራዊ ውርደት ጥሎ እያከተመ ነው። በትግራይ ወያኔ ለሦስት አሥርት ዓመታት ኢትዮዽያ በሞት ጥላ ስር ወጥታ የጨለማው ዘመን ጠብቶ እዮሃ! ኢትዮዽያዬ እዮሃ! ኢትዮዽያዬ ለማለት ዋዜማው ላይ ነን። ኩት! አትበሉኝ እያሉ ከዐቅማቸው በላይ ሲንጠባረሩ የነበሩት 12 አውራ የት ህነግ የወታደራዊ ጄኔራሎች 6 አውራ የፓላቲካ መሪዎች በዘማናዊ ድሮን ተሰይፈው ለበዓሉ ድምቀት ይውሉ ዘንድ ፍሪዳ ተጥለዋል። አሁን የድል በዓሉ ድባብ ሰማዩን እያወደው ነው። የመልካም ምኞት መግለጫው መሰራጨት ሊጀምር ትንሽ አስጎምዥ ጊዜያት ብቻ ቀርተዋል።
ምሥጋና ለጄኔራል ድሮን !!!
ምሥጋና ለእውነተኛ ኢትዮዽያዊ ዐርበኞች በሙሉ!!!
ኢትዮዽያ በባንዳዎች መቃብር ላይ ትፋፋለች!!!