የጦር ጌታ አቢይ አህመድ The Full Measue of The Ethiopian Character ብልህ እና ጀግና
Posted: 26 Nov 2021, 12:01
መሪነት ማለት ይህ ነው። ጠቅላላ የ120 ሚሊዮን ሕዝብ ሙሉ ሃይል፤ የጦር፣ የፖለቲካ፣ የዲፕሎማሲ፣ የኢኮኖሚ፣ የመረጃ፣ የሳይኮሎጂ እና መንፈሳዊ ሃይሉን እንደ አንድ ሰው ማደራጀት ማለት ይህ ነው ። ይህን ቆሻሻ ያገር ካንሰር ከምድር ገጽ ለማጥፋት ያስፈለገው እንደዚህ ያለው ፣ ምኒልክ መሰል መሪ ነበር፤ እውቀት ብልህነት፣ ጠቢብነትና ጀግንነትን ባንድ ያዋሃደ መሪ !!! ኤቦ ዪቦ ለኢትዮጵያ !!! መላ አለም አሁን ኢትዮጵያዊ ማን እንደ ሆነ እያየ ነው