Page 1 of 1

ከትላንት ሌሊት ጀምሮ አብይ ሞቷል ተብሎ ሲነገር ነበር:: መንግስት ምንም ዜና አትናገሩ ካለ ይህን ዜና ማቆም የሚቻለው እንዴት ነው? ይህን አዋጅ ያወጣው የወያኔ አፍቃሪ እንዳይሆን?

Posted: 26 Nov 2021, 11:55
by Abaymado
እንደእነዚህ ያሉትን የወያኔ ማፍያዎች ወጥሮ ይዞ የነበረው ጥቂት የሚባሉ የመንግስት ደጋፊ ወይም የኢትዮጵያ አቅንቃኞች ነበሩ:: አሁን አቁሙ ሲባሉ ማነው ይህን ቀዳዳ የሚሸፍነው?

የሆነ የወያኔ ቅጥረኛ ይሆን ይሄን ያዘዘው? ጠቅላይ ሚንስትሩ አሁን ደመቀ እንደመሆኑ ይህን ያረጋል ብዬ አላስብም እና ማን ይሆን?
አብይ የተነዛውን ፕሮፓጋንዳ የሰማው ይመስለኛል: ለዚህ ነው በሰአታት ውስጥ መኖሩን ያረጋገጠው ::
አሁንም እንላለን: ይህ ነገር አደጋ አለውና መንግስት ሊያስብበት ይገባል::