Page 1 of 1
ሰበር ዜና: ድሮኗ የ አሸባሪው ህወሓት አመራሮች መከራ!
Posted: 26 Nov 2021, 08:08
by Ejersa
ጀግናው የኢትዮጵያ አየር ሃይል ዛሬ ህዳር 17/2014 ዓ.ም ረፋድ ላይ በመቐለ ከተማ ዲያስፖራ ተብሎ በሚጠራው አከባቢ የአሸባሪ ህወሓት አመራሮች ላይ ኢላማ ያደረገ ድብደባ አድርጓል። እነማን የአሸባሪ ህወሓት አመራሮች ተመቱ እስካሁን የታወቀ ነገር የለም።
የአሸባሪ ህወሓት ከፍተኛ አመራሮች በድሮኑ እየተለቀሙ የአሸባሪ ህወሓት ታጣቂ ንጉስ የሌለው ንብ ሁኖ የወገን ምት መቋቋም ተስኗቸው እየተሽመደመዱ ይገኛል። በዚህ ሁለት ቀን ከትላልቅ ድሎች ይኖራሉ ተብሎ ይጠበቃል።
Re: ሰበር ዜና: ድሮኗ የ አሸባሪው ህወሓት አመራሮች መከራ!
Posted: 26 Nov 2021, 09:22
by Abdisa
Re: ሰበር ዜና: ድሮኗ የ አሸባሪው ህወሓት አመራሮች መከራ!
Posted: 26 Nov 2021, 09:35
by sarcasm
Abiy is terrorizing civilians and destroying their properties. If he wants leaders of TDF, they are in the frontline battling him in Showa, they are not sleeping in Mekele.
Please wait, video is loading...
Re: ሰበር ዜና: ድሮኗ የ አሸባሪው ህወሓት አመራሮች መከራ!
Posted: 26 Nov 2021, 10:04
by Ejersa
The filthy Woyane! You just continue with your drama & fake news while your leaders are perishing & the victory is inevitable!!!
sarcasm wrote: ↑26 Nov 2021, 09:35
Abiy is terrorizing civilians and destroying their properties. If he wants leaders of TDF, they are in the frontline battling him in Showa, they are not sleeping in Mekele.
Please wait, video is loading...