Page 1 of 1

መንግስት ዜና እንዳይዘገብ ማረጉ መዘዝ አለው:: ከውጭ አገር ሆነ ትግራይ የከተሙ ፀረ መንግስት የሆኑ ሁሉ ከፍተኛ ተቀባይነት እንዲኖራቸው ያረጋል:

Posted: 26 Nov 2021, 07:46
by Abaymado
ውሸት የሆነው እውነት እንዲሆን ያረጋል:: አሁን ዜና ከሚዘግቡት ውስጥ የመንግስትን ጥሩነት የሚዘግቡት ሲቀነሱ: ማን ይቀራል? ወያኔዎች
ሜዳውን ብቻቸውን ይጋልቡበት !
መንግስት ሀስቡን ሊቀይር ይገባል !!