Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
tarik
Senior Member+
Posts: 37233
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

<<<{{{BREAKING NEWS}}}>>>ደርሳ ጊታ በኢትዮጵያ ሀይሎች ቁጥጥር ስር መግባቷ ተገለፀ!!! WEEY GUUD !!!

Post by tarik » 25 Nov 2021, 15:33

Natnael Mekonnen
1h ·
ሰበር ዜና‼️

ደርሳ ጊታ በኢትዮጵያ ሀይሎች ቁጥጥር ስር መግባቷ ተገለፀ።

#Ethiopia : በአፋር ግንባር በተካሄደው ጦርነት የህወሓት ሀይሎች ተደምስሰው ደርሳ ጊታ በሀገር መከላከያ ሰራዊት ፣በአፋር ልዩ ሀይል፣ በአፋር ህዝብ ሀይል እና ሚኒሻ ቁጥጥር ስር በማድረግ የግንባሩ ኮማንድ ፖስት አመራርች ሰንደቃላማ ሰቅለዋል።

"ህወሃት በባቲ በኩል ሰብስቦ ያመጣው በብዙ ሺዎች የሚቆጠር ሀይሎቹ ሙት፣ ቁስለኝ እና ምርኮኛ ሁነው በግንባሩ በደረሰበት ከፍተኛ ሁለንተናዊ ኪሳራ የተበሳጨው ጁንታ የደርሳ ጊታን ከተማ በማቃጠል እና በማፈራረስ የተራረፈ ጥቂት ሀይሉን ይዞ ወደ ባቲ ተራሮች ፈርጥጧል" ሲል የአፋር ክልል ብዙሃን ዘግቧል።