Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15453
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ተለጣፊው ኦነግ የነበሩትን ትንሽ ሽፍታዎች ይዞ ወያኔን ለማጀብ ሲሞክር ሙሉ በሙሉ ተደምስሷል። ዜሮ ሽፍታ ብቻ ተከታይ ቀርቶታል። ከኑግ ጋር የተገኜህ ሰሊጥ አብረህ ተወቀጥ።

Post by Abere » 25 Nov 2021, 14:08

ተለጣፊው ኦነግ የነበሩትን ትንሽ ሽፍታዎች ይዞ ወያኔን ለማጀብ ሲሞክር ሙሉ በሙሉ ተደምስሷል። ዜሮ ሽፍታ ብቻ ተከታይ ቀርቶታል። ከኑግ ጋር የተገኜህ ሰሊጥ አብረህ ተወቀጥ።የወለጋ የመንደር ለመንደር ማውደልደል መስሎት ጅል ኦነግ ውሃ እንደ ገባ ኩበት ሙክክ ብሎት አረፈ በፋኖ ክንድ :lol: :lol:
ሴት እና ልጅ ማሸበር ሌላ ከታጠቀ ወንድ ጋር የሚጠይቀው ሙያ ሌላ። :lol: