Mereja.Forum
https://mereja.forum/content/
ETV: የኢትዮጵያ መንግሥት ኮምቦልቻን አስለቀቀ
https://mereja.forum/content/viewtopic.php?f=2&t=281056
Page
1
of
1
ETV: የኢትዮጵያ መንግሥት ኮምቦልቻን አስለቀቀ
Posted:
25 Nov 2021, 10:28
by
Thomas H
ይሄን ፎቶ መቼስ እንደ ጉድ እየተነሡት ነው :: ደረጀ እቺን ፎቶ ከተነሣ በኋላ በ5 ደቂቃ ውስጥ ነው እግሬ አውጪኝ ብሎ የጠፋው::
በኮሎኔል ደረጀ ሃብተወልድ የሚመራው ጦር ከእልህ አስጨራሽ ትግል በኋላ ኮምቦልቻን ነፃ አወጣ
Re: ETV: የኢትዮጵያ መንግሥት ኮምቦልቻን አስለቀቀ
Posted:
25 Nov 2021, 10:47
by
Fiyameta
It's not by coincidence that you look good in pink.