Page 1 of 1

ደርዘን የወያኔ የጦር መሪዎች ተገደሉ የተረፈው ወያኔ አማራጭ ወደ ፊት ሄዶ አዲስ መድረስ እና ጥብስ መሆን ነው

Posted: 24 Nov 2021, 22:14
by Abaymado
በጋሸና ብቻ ወያኔ 20k ታጣቂ እንደረገፈበት ተነግሯል:: ከትግራይ የወጣው ታጣቂ ያለው አማራጭ ወደ ፊት መግፋት ነው:: ወደ አዲስ አበባ መድረስ ነው ያላቸው አማራጭ :: ይም ትንሽ ጭንቀታቸውን ያቃልልላቸዋል:: ግን ከትግራይ የወጡት ታጣቂዎች አንድም መትረፋቸው አጠራጣሪ ነው::
እንደ እኔ ከሆነ እነዚህ ታጣቂዎች አረመኔ እንደመሆናቸው ከመማርክ ይልቅ እርምጃ ቢወሰድባቸው ጥሩ ነው::


Re: ደርዘን የወያኔ የጦር መሪዎች ተገደሉ ....3000 ሬሳ ቅበሩልን እያሉ እየለመኑ ነው

Posted: 24 Nov 2021, 23:09
by Abaymado
3000 ሬሳ ቅበሩልን እያሉ እየለመኑ ነው