2g4p4l098aml4m44sloed ·
አዲስ አበባ የሚገኘው የሩስያ ኤምባሲ በመዲናችን ያለውን እንቅስቃሴ አስመልክቶ ዛሬ ይህን ብሏል እውነተኞችን ያብዛልን‼
#Ethiopia : በአዲስ አበባ ያለው ሁኔታ የተረጋጋ ነው። የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መታወጁ በኢትዮጵያ ዋና ከተማ የዕለት ተዕለት የኑሮ ዘይቤ ላይ ምንም ዓይነት ለውጥ አላመጣም። ኤምባሲው እንደተለመደው መስራቱን ቀጥሏል። ቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት እንደተለመደው እየሰራ ነው።" ብሏል። በተቃራኒው የአሜሪካ ኤምባሲ የሽብር መረጃ ሲያሰራጭ ይውላል። ለማንኛውም የሰርክ አጋራችንና ከእውነት መድረክ ፈቀቅ ብላ የማታውቀው ሩሲያን እናመሰግናለን‼
