ለሁለት የተቆረጠው የትህነግ እባብ መንቀሳቀ የሚችለው ከመቀሌ እስከ ማይጨው፤ ከደሴ እስከ ከሚሴ ዳርቻ ብቻ ነው።እራሱ እና ሆድቃው ለየብቻ።
ለሁለት የተቆረጠው የትህነግ እባብ መንቀሳቀ የሚችለው ከመቀሌ እስከ ማይጨው፤ ከደሴ እስከ ከሚሴ ዳርቻ ብቻ ነው።እራሱ እና ሆድቃው ለየብቻ። የሞት ንስሯ (ድሮን) ዋናውን አናቱን በትናዋለች:: ከወገቡ ላይ ተቆርጦ ይለፈሰፈሳል።አሁን የቀረው ምላሱ ብቻ ነው። ጌታቸው ረዳ ብቻ። የእባቡን የቆዳ ሽልቃቅ እለብሳለሁ ያለው ኦነግ የብዙዎች መሳለቂያ ሁኗል ምክንያቱም ዐቅም የለው ምክንያት የለው - ኦሮዎች ራሳችው ዐይንህን ላፈር ያሉት ብቸኛ ንዑስ ለገበሬ ለቁርስ የማያዳርስ ነው።