Page 1 of 1

ደብረፅዮን እና ጀነራል ፃድቃን በመቐለ፣ ጀነራል ህንፃ እና ጀነራል አብርሃ (ድንኩል) በባቲ ካሳጊታ ወደ ሲኦል ተሸኝተዋል!

Posted: 24 Nov 2021, 07:07
by Ejersa
መቐለ ከተማ ከባድ ውጥረት ነግሷል። አሸባሪ ህወሓት ሚስጥር ለመደበቅ ደፋ ቀና እያለ ይገኛል።

የዚህ ሁሉ መንስኤ ባለፈው ሳምንት ጀግናው የኢትዮጵያ አየር ሃይል በመቐለ ልዩ ስሙ ዳግም አምሳል በተባለ አከባቢ በድሮን የታገዘ ጥቃት መፈፀሙ ተከትሎ የአሸባሪ ህወሓት ከፍተኛ አመራሮች ተመቷል።

ደብረፅዮን እና ጀነራል ፃድቃን ገብረትንሳኤ የጥቃቱ ሰለባ እንደሆኑ በመቐለ ወሬዎች እየተናፈሱ ይገኛሉ።

በተመሳሳይ ዜና በባቲ ካሳጊታ ግንባር በድሮን በተደረገ ኦፕሬሽን ጀነራል ህንፃ እና ጀነራል አብርሃ (ድንኩል) ወደ ሲኦል እንደተሸኙ ምንጮች ጠቁመዋል።

የአሸባሪው ቁንጮ አመራር በተደጋጋሚ ከበባ ውስጥ ሲገቡ ጀነራል አብርሃ (ድንኩል) ከከበባ ያድናቸው የነበረ ህወሓት ከምትመካባቸው የጦር መሪዎች አንዱ ነበር።

ከወራት በፊት የአሸባሪ ህወሓት ዋና ወታደራዊ አመራር የነበረ ጀነራል ታደሰ ወረደ ወደ ሚመኘው ሲኦል ተሸኝቷል።

ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሊያቀው የሚገባ እውነት አሸባሪ ህወሓት እየተዳከመ እንጂ እየጠነከረ አይደለም። አሸባሪ ህወሓት የደረሰበት ከፍተኛ ኪሳራ ለመሸፈን የአሸባሪ ህወሓት ደጋፊዎች እና ጋላቢዎቻቸው በውሸት ፕሮፖጋንዳ ላይ ተጠምደዋል።

የትግራይ ወጣት ራስህን ከንቱ ሞት ከሞሞት የምታድንበት ሰአት ደርሷል እጅህን በሰላም ለመከላከያ ስጥ።

ድሮን የሽፍታ መድሃኒት ሁና ቀጥላለች!

ኢትዮጵያ እያሸነፈች ነው!!!

Re: ደብረፅዮን እና ጀነራል ፃድቃን በመቐለ፣ ጀነራል ህንፃ እና ጀነራል አብርሃ (ድንኩል) በባቲ ካሳጊታ ወደ ሲኦል ተሸኝተዋል!

Posted: 24 Nov 2021, 08:05
by Wedi
ደብረጺዮን በድሮን ከመገደሉ በፊት የተነሳት ታሪካዊና ቄንጠኛ ፎቶ!!
:lol: :lol:
Please wait, video is loading...

Re: ደብረፅዮን እና ጀነራል ፃድቃን በመቐለ፣ ጀነራል ህንፃ እና ጀነራል አብርሃ (ድንኩል) በባቲ ካሳጊታ ወደ ሲኦል ተሸኝተዋል!

Posted: 24 Nov 2021, 08:49
by Abdisa
These are the same people who kept Meles Zenawi's death a secret from the public, because they needed time to train animated አስለቃሾች for his funeral, which took several weeks. They actually had to shave their eyebrows to give their faces a surprised look when they finally announced his death 3 weeks later. :lol: :lol: :lol: :mrgreen: