Page 1 of 1
Russia Threatens To Destroy NATO Satellites; US Expresses 'severe Concerns': Report
Posted: 24 Nov 2021, 02:52
by Abe Abraham
- Russia threatened that it's new 'Star Warrior' technology can demolish Nato satellites, rendering the West's GPS-guided missiles unusable.

Re: Russia Threatens To Destroy NATO Satellites; US Expresses 'severe Concerns': Report
Posted: 24 Nov 2021, 06:31
by Digital Weyane
የአክሱም ሃውልቶች ከአለም የተሠወረ የደበቁት ሚስጢር አለ ይባላል። ሃውልቶቹ ለሚሳይል ቴክኖሎጂ እድገት ትልቅ አስተዋፅኦ እንዳበረከቱም የናሳ የጠፈር ተመራማሪዎች በየጊዜው በሚያወጡት መፅሔታቸው ያረጋግጣሉ። ጨረቃ ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ የተራመደው አመሪካዊው ኒል አርምስትሮንግ <<ትግራይ የስፔይስና የኒዩክሌር ቴክኖሎጂ እናት ናት>> ብሎ የተናገረው በእርግጥም የሃውልቶቹን ሚስጢር እጅግ የረቀቀና የጠለቀ መሆኑን ያሳያል።