Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4617
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

ለአብይ ማስጠንቀቅያ

Post by Abaymado » 24 Nov 2021, 02:51

አሜሪካኖች ያለበትን ከማወቅ የለም: በድሮን ሊመቱት ይችላሉ:: እናም በጣም ጥንቃቄ ያስፈልጋል::

በተለይ ዘመናዊ መኪናዎችን መጠቀም ለጥቃት ያጋልጣሉ
ያለበትን ትክክለኛ ቦታ መናገር መዘዝ ይኖረዋል

እስከነችራሹ ጦርነቱ ላይ ሳይገኝ ከሌላ ቦታ ጦርነቱን መከታተል ይቻላል::