Page 1 of 1

ዐብይ አህመድ ወደ ጦር ግንባር ሄደ ሲባል ወያኔዎች ሽንት በሽንት ሆኑ እኮ::

Posted: 23 Nov 2021, 20:30
by Abere
ዐብይ አህመድ ወደ ጦር ግንባር ሄደ ሲባል ወያኔዎች ሽንት በሽንት ሆኑ እኮ::አንድ ጊዜ የ11 ሚሊዮን ብር አፋልጉኝ ማስታወቂያ ይለጥፋሉ፤ሌላ ጊዜ ደግሞ 4 ኪሎ ልንገባ ሰዓታት ቀርተውናል ይሉና :መለስ ብለው የአማራ ጀኔራሎች መፈንቅለ መንግስት አደረጉ ይሉናል - ይች ደግሞ ያንኑ የፈረደበት ኦሮሞ ለማጃጃል:: አማራ ስልጣን ቢፈልግ ወያኔ ዕድል የሰጠችው በፊት ለደመቀ መኮንን ነበር አማራ አገር እና ፍትህ እንጅ ስልጣን አይደለም:: ከሁሉም የሚገርመው ዐብይ አህመድን ስንት ገፀ-ባህርይ ያሰጡታል - ሲፈልግ ኦሮሞ ሌላ ጊዜ ደግሞ አማራ ወይም ኦሮ-ማራ ወይም ኤርትራዊ ያደርጉታል:: ምንም አምላክን አይፈሩም:;