Page 1 of 1
ተመሳሳይነቱ፤ ልብ ይነካል
Posted: 23 Nov 2021, 14:24
by Zmeselo
ጠ/ሚ ዓብይ ወደ ግንባር መዝመትን ስሰማ፤ ይቺ ምስል ከፊቴ ቅጅል አለች...
ግዜው 2000 ዓ/ም፤ ወያኔ የ3ተኛ ዙር ውጊያ በኤርትራ ላይ በከፈተበት ወቅት፤ ፕ/ኢሳያስ በፆረና እና ባድሜ ግምባር ውጊያውን ሲመራ በነበረበት ግዜ የተቀረፀ ቪድዮ/ፎቶ ነበር፤፤
#NoMore: @tesfanews
Re: ተመሳሳይነቱ፤ ልብ ይነካል
Posted: 23 Nov 2021, 14:39
by Zmeselo
Re: ተመሳሳይነቱ፤ ልብ ይነካል
Posted: 23 Nov 2021, 14:52
by Zmeselo
_________
የአሜሪካ ምክር ቤት አባል የሆኑት ሴናተር ሼላ ጃክሰን ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን እንዲሁም የኢትዮጵያ ወዳጆች በአሜሪካ ሂውስተን ቴክሳስ ባካሄዱት የ#NOmore ንቅናቄ ሰልፍ ላይ ተገኝተው ከኢትዮጵያ ጎን እንደሚቆሙ አረጋግጠዋል።
Eshetu YeEthiopiaLij: @EshetuTola6
Re: ተመሳሳይነቱ፤ ልብ ይነካል
Posted: 23 Nov 2021, 15:03
by Zmeselo
#HornOfAfrica-TV Conversations: Elias Amare, @eliasamare, engages in critical discourse with Ethiopian scholar of media communication studies, Dr Endalk Chala, @endalk2006, on the disinformation & war by media currently being conducted against Ethiopia.
__________________
‘No More’: Worldwide Protests Oppose US Intervention, Corporate Media Disinfo on Ethiopia, Eritrea. By: Morgan Artukhina
https://sputniknews.com/20211123/no-mor ... 41439.html
Re: ተመሳሳይነቱ፤ ልብ ይነካል
Posted: 23 Nov 2021, 15:23
by Abere
ወያኔ ምን ያልወጋው አለ። በጥባጭ ካለ ማን ጥሩ ይጠጣል። ትንሽ የቀሩ የእነ ስዩም መስፍን ጓዶች ስለ አሉ፣ አንዳንድ ጊዜ በአካል ተገኝቶ ህግ ማስከበር ያስፈልጋል። አንድ አባባል አለ፤ ባለቤቱ ያልጠጣውን ጠጅ ቤተ ዘመድ አይጠጣውም።
Zmeselo wrote: ↑23 Nov 2021, 14:24
ጠ/ሚ ዓብይ ወደ ግንባር መዝመትን ስሰማ፤ ይቺ ምስል ከፊቴ ቅጅል አለች...
ግዜው 2000 ዓ/ም፤ ወያኔ የ3ተኛ ዙር ውጊያ በኤርትራ ላይ በከፈተበት ወቅት፤ ፕ/ኢሳያስ በፆረና እና ባድሜ ግምባር ውጊያውን ሲመራ በነበረበት ግዜ የተቀረፀ ቪድዮ/ፎቶ ነበር፤፤
#NoMore: @tesfanews
Re: ተመሳሳይነቱ፤ ልብ ይነካል
Posted: 23 Nov 2021, 15:49
by Jaegol
By winning this war Abiy will free Ethiopia from being telalaki of the ferenjis (anchor state

) and shape a path for Africans on being true free to shape it’s future and self reliant and proud.
This’s like adua war for dignity and pride of the black Africans, and the enemy is weak telalaki terrorist highway bandits…



Re: ተመሳሳይነቱ፤ ልብ ይነካል
Posted: 23 Nov 2021, 20:04
by Zmeselo
Debretsion & his TPLF Terrorist Group to understand their origins one must look way back when the fight for real freedom from occupation was @ play & they begged the Eritrean freedom fighters to teach & educate them as seen in this pic, but they backstabbed their benefactor & sold out the Horn of Africa.
Hager Eritrea: @Hagereritrea
______________________
የአሜሪካ ጋዜጠኛ:-
በምሽት ሰዐት 3/11/2020 ከ6000 በላይ የኢትዮጵያ ወታደሮች ተኝተው እያሉ ተገድለዋል።
An American journalist says over 6000 Ethiopian soldiers have been killed by TPLF in 5 military garrisons, on the night of 3/11/2020 in Tigray.
Re: ተመሳሳይነቱ፤ ልብ ይነካል
Posted: 23 Nov 2021, 20:16
by Zmeselo
Sahle-Work Zewde ✔: @SahleWorkZewde
______________
ንሕና ንሕና ኢና። ንሕና ኢደበይዛ ናይ ዝኾነ ተቛመርቲ ፖሎቲካ ክንከውን ፍቓደኛታት ኣይኮናን። ንሕና ናይ ገዛእ ነብስና ጎይቶት ክንከውን ኢና ንደሊ።
President Isaias( #NoMore) says, in 1975.
_______________
I will follow my leader-
Somali Region’s Head of Prosperity Party, Engineer Mohamed Shale Isak.
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድን ጥሪ ተቀብዬ ወደ ግንባር ለመሄድ ዝግጁ ነኝ
ኢ/ር መሀምድ ሻለ ኢሳቅ የሶማሌ ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ሀላፊ
Re: ተመሳሳይነቱ፤ ልብ ይነካል
Posted: 23 Nov 2021, 20:37
by Zmeselo