Page 1 of 1

ወያኔ ከወደ ኋላ ሥሩ እንደ ዛፍ ሰሜን ወሎ ላይ ተቆርጧል። አሁን ሰሜን ሸዋ ላይ የሚደረገው ግብግብ እንደት እና ወደየትኛው አቅጣጫ ይውደቅ ነው።

Posted: 23 Nov 2021, 13:26
by Abere
ወያኔ ከወደ ኋላ ሥሩ እንደ ዛፍ ሰሜን ወሎ ላይ ተቆርጧል። አሁን ሰሜን ሸዋ ላይ የሚደረገው ግብግብ እንደት እና ወደየትኛው አቅጣጫ ይውደቅ ነው።የተቆረጠ ዛፍ በምንም ተዓምር መቆም አይችልም ግን እግረ መንገዱን ግን ብዙ ለጋ ዛፎችን ይገድላል ሲወድቅ። ዛሬ የድል ቀን ስለሆነ በትዕግስት እንጠባበቅ። ሁሉም ዜጋ ለአገሩ ዘብ ይቁም።