Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15453
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

በትህነግ አሳሳችነት በየቦታው ያላችሁ <ትግሬዎች በሰላም እጃችሁን ለመከላከያ እየሰጣችሁ እራሳችሁ አድኑ>ይኸ ጦርነት ዋጋ የለውም ለሕይወታችሁ ዋጋ ስጡ።

Post by Abere » 23 Nov 2021, 12:01

በትህነግ አሳሳችነት በየቦታው ያላችሁ <ትግሬዎች በሰላም እጃችሁን ለመከላከያ እየሰጣችሁ እራሳችሁ አድኑ>ይኸ ጦርነት ዋጋ የለውም ለሕይወታችሁ ዋጋ ስጡ :idea:

Abere
Senior Member
Posts: 15453
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: በትህነግ አሳሳችነት በየቦታው ያላችሁ <ትግሬዎች በሰላም እጃችሁን ለመከላከያ እየሰጣችሁ እራሳችሁ አድኑ>ይኸ ጦርነት ዋጋ የለውም ለሕይወታችሁ ዋጋ ስጡ።

Post by Abere » 23 Nov 2021, 14:37

ጆሮ ያለው ትግሬ ይስማ፤ የሰማም ያሰማ። በክንቱ ሕይወታችሁን አታስቀጥፉ በማይሳክ ከንቱ ህልም በከንቱዎች ግፊት ሞት አይብላችሁ። እጃችሁን ስጡ ወገናዊ ምክሬን ነው::

Post Reply