Page 1 of 1

It is like heavy storm!! Crused Lander Tigrayans face BIG assault from all direction more than they they can handle!!

Posted: 23 Nov 2021, 10:02
by Wedi
It is like heavy storm!! Crused Lander Tigrayans face BIG assault from all direction more than they they can handle!!

በአሁኑ ወቅት ጦርነቶች በበርካታ ግንባሮች እየተካሄዱ ነው።

1. የማይጠምሪ ግንባር
2. የጋሸና ግንባር
3. የዳዉንት ግንባር
4. የወረኢሉ ግንባር
5. የመንዝ ግንባር
6. የሸዋ ሮቢት/ደብረ ሲና ወይንም ይፋት ግንባር
7. የአፋር ካሳጊታ ግንባር
8. የአፋር ቡርቃ ግንባር
9. የአፋር ጭፍራ ግንባር
10. የአፋር /ሸዋ ሮቢት ግንባር
11የዋገመራ ግንባር
12. የራያ ቆቦ ግንባር
13 የሰሜን ወሎ ሃብሮ.ወረባቦ ግንባር

and more fronts!!

8) :lol:
Please wait, video is loading...

Re: It is like heavy storm!! Crused Lander Tigrayans face BIG assault from all direction more than they they can handle!

Posted: 23 Nov 2021, 11:11
by Meleket
ሁሉም ግንባሮች ከፊታቸውህዝባዊየሚል ቃልና ተግባር ከታከለባቸው፡ እንደኛው "ህዝባዊ ግንባር" ይሆኑና ድል በድል ይሆናሉ ቢለን እንገምታለን። :mrgreen:
Wedi wrote:
23 Nov 2021, 10:02
It is like heavy storm!! Crused Lander Tigrayans face BIG assault from all direction more than they they can handle!!

በአሁኑ ወቅት ጦርነቶች በበርካታ ግንባሮች እየተካሄዱ ነው።

1. የማይጠምሪ ግንባር
2. የጋሸና ግንባር
3. የዳዉንት ግንባር
4. የወረኢሉ ግንባር
5. የመንዝ ግንባር
6. የሸዋ ሮቢት/ደብረ ሲና ወይንም ይፋት ግንባር
7. የአፋር ካሳጊታ ግንባር
8. የአፋር ቡርቃ ግንባር
9. የአፋር ጭፍራ ግንባር
10. የአፋር /ሸዋ ሮቢት ግንባር
11የዋገመራ ግንባር
12. የራያ ቆቦ ግንባር
13 የሰሜን ወሎ ሃብሮ.ወረባቦ ግንባር

and more fronts!!

8) :lol:
Please wait, video is loading...

Re: It is like heavy storm!! Crused Lander Tigrayans face BIG assault from all direction more than they they can handle!

Posted: 23 Nov 2021, 11:21
by Wedi
Meleket wrote:
23 Nov 2021, 11:11
ሁሉም ግንባሮች ከፊታቸውህዝባዊየሚል ቃልና ተግባር ከታከለባቸው፡ እንደኛው "ህዝባዊ ግንባር" ይሆኑና ድል በድል ይሆናሉ ቢለን እንገምታለን። :mrgreen:
አሁን በሁሉ አቅጣጫ ወደ መቀሌ የተከፈተውን ጦርነት እንተወውና ወደ አፋር፣ ሸዋ እና ወሎ የዘለቀው የትግሬ ወራሪ ኃይል እንዴት ብሎ ነው ወደ ትግራይ ተመልሶ መምጣት የሚችለው ነው የሚለውው ነው ዋናው ጥያቄ!!

ጋሸና፣ ላሊበላ እና ወልደያ በመከላከያ ቁጥጥር ስር ውለዋል፡፡ ወደ ትግራይ መመለሻ መንገድ ተቆርጧም!! ለወያኔዎች የምጥ ግዜ የደረሰ ይመስላል!!

የኤርትራው የጦር አዛዥ ጀንራል ምንድን ነበር ያለው? አይጥ ከጉድጓዳ ወጥታ በራቀች ቁጥር .....
:lol: :lol: :P :P