Page 1 of 1

ጋሸና!! ጋሸና!! የድል ዜና!!!!

Posted: 23 Nov 2021, 09:53
by Abere
ጋሸና!! ጋሸና!! የድል ዜና!!!!

ወገብ ሲቆረጥ እንደዚህ ነው። የምርኮኛ ምርት ተጠባበቁ። ጁንቲት እና ጁንታ ነው የሚባሉት - እኔ እንኳን ይህ ቃል አይመጥናቸውም የቀን ጅብ ግን ጥሩ ስያሜ ነው ባይ ነኝ። የጅብ ጩኸት ተጠባበቁ መንከባለል ሁሉ ይኖራል። :mrgreen: