አልነገርኩሽም ወይ ባጥር ተንጠልጥየ ባንዳው መግባት እንጂ መውጣት አይችልም ብዬ!!!!
Posted: 23 Nov 2021, 05:59
በጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ አብይ አህመድ ቀጥተኛ ትዕዛዝ የሚመራው የኢትዮጵያ ህዝባዊ ሰራዊት በሁሉም ግንባሮች ስራውን ጀምሯል! ዛሬ ሌሊት በተደረገው የአየር ድብደባ 9 መኪና ሙሉ የትግሬ ወራሪ ኃይል በቀወት ወረዳ በቀወት ቀበሌ በዶራሠሜት አድርጎ ወደ ሌባ መሥቀያ ሲጏጏዝ የነበረው የትግሬ ወራሪ ኃይል በሰማይ ላይ ንስሮች ንፍሮ ሆኗል!
በተመሳሳይ ሞላሌ ላይ በተወሰደ የአየር ድብደባ 3 መኪና ሙሉ የጠላት ጦር ጭቃ ሆኗል! በምስራቅ ዕዝ ንስሮችና የበረሃ አናብስቱ የአፋር ህዝባዊ ሰራዊት ጥምር ጦር ከባቲ ወደ ኮምቦልቻ አቅጣጫ የትግሬ ወራሪን እንደ ቅጠል እያረገፈው ግስጋሴውን ቀጥሏል! የባቲ ከተማ ምናልባትም ዛሬ ወይም ነገ በወገን ጦር ስር እንደምትወድቅ ወታደራዊ መረጃዎች ይጠቁማሉ!