Page 1 of 1

በድል ተመለስ! አንተ የምኒልክ ልጅ!!

Posted: 23 Nov 2021, 01:24
by Horus
Abiy Ahmed Ali, the full measure of the Ethiopian character, the disciple of Menelik & heroes of the glorious Ethiopian history!! በዘመናችን ኢትዮጵያ አምጣ የወለድችው መሪ !!

Re: በድል ተመለስ!

Posted: 23 Nov 2021, 01:46
by Lovetarik
አሜን።

ታሪክ ዘላለም በአድናቆት ይዘክረዋክ።

የወያኔና የአድርባዮች አሳፋሪ ታሪክም እንዲሁ በወራዳነት ለዘላለም ይወሳል

ይህ የኢትዮዮያ ታሪክ ብቻ ሳይሆን አፍሪካ ኒዎኮሎኒያሊዝምን ያሸነፈችበት ታሪክ የጥቁር ህዝብ እሴት ነው።

ኢትዮጵያ የቀደመውን ኮሎኒያሊዝምን በድል እንደተወጣች ሁሉ እንዲሁ ኒዎኮሎኒያሊዝምን በማሸነፍ ታሪኩዋን ታድሳለች።

የሚገርመው ድሮም በባንዳነት ይይየተሰለፉት አሁንም ያንን አሳፋሪ ታሪካቸውን እየደገሙት ነው።

Re: በድል ተመለስ!

Posted: 23 Nov 2021, 01:58
by Horus
Lovetarik wrote:
23 Nov 2021, 01:46
አሜን።

ታሪክ ዘላለም በአድናቆት ይዘክረዋክ።

የወያኔና የአድርባዮች አሳፋሪ ታሪክም እንዲሁ በወራዳነት ለዘላለም ይወሳል

ይህ የኢትዮዮያ ታሪክ ብቻ ሳይሆን አፍሪካ ኒዎኮሎኒያሊዝምን ያሸነፈችበት ታሪክ የጥቁር ህዝብ እሴት ነው።

ኢትዮጵያ የቀደመውን ኮሎኒያሊዝምን በድል እንደተወጣች ሁሉ እንዲሁ ኒዎኮሎኒያሊዝምን በማሸነፍ ታሪኩዋን ታድሳለች።

የሚገርመው ድሮም በባንዳነት ይይየተሰለፉት አሁንም ያንን አሳፋሪ ታሪካቸውን እየደገሙት ነው።
በትክክል! አሁን እኛ ኢትዮጵያዊያን ይህን የአፍሪካ ነጻነት ራዕይ ለመላ አፍሪካና ጥቁር ህዝብ እንዲደርስ የማድረግ ግዴታ አለብን! ጋዜጠኛው ግሩም ጫላ ግሎባል የአፍሪካ ቴሌቪዥን የሚባለውን ድርጅቱን ዛሬ ጀምሮት ቢሆን እንዴት ጥሩ ነበር! ግን በቅርብ ይጀምራል፣ ካዲስ አበባ የሚተላለፍ የአፍሪካ ቲቪ ነው። አሁን ነው የሶቺያል ሚዲያ መነሳት ያለበት1 ይህ አመት አስገራሚ አመት ነው !!