Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 13070
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Must Read : "Dating service" ላይ ያጋጠመኝ አስገራሚ ነገር

Post by Thomas H » 22 Nov 2021, 22:55

约会服务

ወይ መኧልቲ !
የሃበሻ ሴቶች አኮሩኝ ምክንያቱም ጀግና ወንድ ይወዳሉ:: ነገሩ እንደዚህ ነው:: ትግራዋይ፣ኢትዮጵያዊ እና ኤርትራዊ ነኝ ብዬ ፎቶዬን ለጠፍኩ:: ብታምኑም ባታምኑም ትግራዋይ ነኝ ብዬ በለጠፍኩት ፎቶ ላይ በ 30 ደቂቃ ውስጥ ከ400 በላይ ሃበሻ ሴቶች እንገናኝ ብለው ፃፉልኝ::ኢትዮጲያዊ ነኝ ብዬ በለጠፍኩት ፎት ላይ ከ 1 ሳምንት በኋላ አንድ አሮጊት እንገናኝ ብላ ፃፈችልኝ::ኤርትራዊ ነኝ ብዬ በለጠፍኩት ፎት ላይ ከ 2 ሳምንት በኋላ አንድ ቡሽቲ እንገናኝ ብሎ ፃፈልኝ ::