Page 1 of 1

ኮ/ል አብይ አዲስ አበባ ገቢ ለመሆን መቃረብዋን ተከትሎ ወደ ሕዝቡ ተጠግቶ ባህርዳር ላይ ቤዝ መስርቶ ሊዋጋ መወሰኑ እንደማይቀር ተገመተ፡፡

Posted: 22 Nov 2021, 16:58
by AbebeB
እንደ ተዎድሮስ በሚለው የሀበሻ መፈክርና የተያያዘው ቪድዮም እንሚጠቁመው ማለት ነው፡፡ ኮ/ል አብይም ደጀን ሕዝብ ያለውን እዚህ ላይ ብቅ አርጉና ለግንዛቤ ተጠቀሙበት፡፡