<<<{{{BREAKING NEWS}}}>>>Videos Of:ጠ/ሚ አብይ አህመድ መከላከያን በግንባር ሆነው ለመምራት ከነገ ጀምሮ ወደ ግንባር እንደሚዘምቱ አስታወቁ!!! WEEY GUUD !!!
Last edited by tarik on 22 Nov 2021, 16:14, edited 1 time in total.
Re: <<<{{{BREAKING NEWS}}}>>>Video Of:ጠ/ሚ አብይ አህመድ መከላከያን በግንባር ሆነው ለመምራት ከነገ ጀምሮ ወደ ግንባር እንደሚዘምቱ አስታወቁ!!! WEEY GUUD !!!
Abiy exist strategy knowing the TDF and OLA advance is not reversible:
- Announcing he is going to the war front ( done)
- Going to the front with militery fatigue and taking some pictures and making some announcements from the war front
- Flying to Asmara and announcing from Asmara that he will lead the resistance war from Asmara
- Advising Ethiopians to resist TPLF
- But TDF will move to Eritrea to capture both Abiy and Isaias
-
- Announcing he is going to the war front ( done)
- Going to the front with militery fatigue and taking some pictures and making some announcements from the war front
- Flying to Asmara and announcing from Asmara that he will lead the resistance war from Asmara
- Advising Ethiopians to resist TPLF
- But TDF will move to Eritrea to capture both Abiy and Isaias
-
Re: <<<{{{BREAKING NEWS}}}>>>Video Of:ጠ/ሚ አብይ አህመድ መከላከያን በግንባር ሆነው ለመምራት ከነገ ጀምሮ ወደ ግንባር እንደሚዘምቱ አስታወቁ!!! WEEY GUUD !!!
=================================================================================================
Natnael Mekonnen
tiS05844olnol5t8emm30 ·
#Ethiopia : ጊዜው ሀገርን በመሥዋዕትነት መምራት የሚያስፈልግበት ጊዜ ነው። ከእንግዲህ እኔ መከላከያን በግንባር ሆኜ ለመምራት ከነገ ጅምሮ ወደ ትግሉ ሜዳ እዘምታለሁ። ታሪክ ከሚያደንቃቸው የኢትዮጵያ ልጆች አንዱ ለመሆን የምታስቡ ሁሉ ለሀገራችሁ ስትሉ ዛሬውኑ ተነሡ፤ ግንባር ላይ እንገናኝ፡፡ የእኛ መዝመት የሚፈጥረውን ክፍተት ከግንባር የቀሩት በሙሉ ዐቅማቸው ሸፍነው ይሠራሉ፡፡ በግንባር ያልተሰለፉ የክልልና የፌደራል አመራሮች ከመቼውም ጊዜ በላይ የልማትና አስተዳደር ሥራዎችን በሙሉ ዐቅማቸው ይከውናሉ።"
ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ

================================================================================================
Ethiopian Press Agency /የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት/
g60gSpa51ni7or4m16g3e9 ·
"ለኢትዮጵያ ከእኛ በላይ ከየትም አይመጣም። ኢትዮጵያ የሚለው ስም የአሸናፊዎች ስም ነው፤ የነጻነት ምልክት ነው። አልጠራጠርም፣ የእኔ ትውልድ ለአሸናፊ ስሙና ለነጻነት ምልክቱ የሚጠበቅበትን ዋጋ ከፍሎ ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያዊነትን በክብር መዝገብ ላይ በወርቅ ብዕር ያትማል"
- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

Re: <<<{{{BREAKING NEWS}}}>>>Video Of:ጠ/ሚ አብይ አህመድ መከላከያን በግንባር ሆነው ለመምራት ከነገ ጀምሮ ወደ ግንባር እንደሚዘምቱ አስታወቁ!!! WEEY GUUD !!!
He is pouring cold water on the TPLF's mouthpiece media rrumour he would flee out of the a country like Mengistu Hailemariam was scammed. He is becoming a tough cookie to them. He said I would die in the battlefield taking down couple of rag tags, wow. Where is ደብረፅዮን? it is in our tradition when one leader in the battlefield calls for a fight the leader from the enemy side has to come and do the same. ኦ ኦ ደብረፅዮን might have been greeted by the drone already. Given the global support he enjoyed, he has no option other than going into the battlefield and lead the army, what else can he do. Has anyone ever seen a leader who enjoyed almost 97% of the country's population support. I am not his fan, but when it comes to defeat TPLF and its idea, me too support the army. However, he has to be smart, avoid the convince and confuse part of the trick (that is foolish), quicker in action, never get intimidated by foreign countries scam scaremonger, listen to own instinct, and also arm people. You can't call people to fight with bare hands, arm Amhara farmers they can do harvesting of the Tigre rag tags.
Re: <<<{{{BREAKING NEWS}}}>>>Videos Of:ጠ/ሚ አብይ አህመድ መከላከያን በግንባር ሆነው ለመምራት ከነገ ጀምሮ ወደ ግንባር እንደሚዘምቱ አስታወቁ!!! WEEY GUUD !!
Natnael Mekonnen
01Sl0ofc28soa611h5mmm69edf ·
ሰበር ዜና
#Ethiopia : " እኔም ከመሪዬ ጋር እዘምታለሁ! "
አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ

01Sl0ofc28soa611h5mmm69edf ·
ሰበር ዜና
#Ethiopia : " እኔም ከመሪዬ ጋር እዘምታለሁ! "
አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ

Re: <<<{{{BREAKING NEWS}}}>>>Videos Of:ጠ/ሚ አብይ አህመድ መከላከያን በግንባር ሆነው ለመምራት ከነገ ጀምሮ ወደ ግንባር እንደሚዘምቱ አስታወቁ!!! WEEY GUUD !!
Ethiopian Press Agency /የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት/
t148115hfo2ufe6 ·
"ጊዜው ሀገርን በመሥዋዕትነት መምራት የሚያስፈልግበት ጊዜ ነው። ከእንግዲህ እኔ መከላከያን በግንባር ሆኜ ለመምራት ከነገ ጅምሮ ወደ ትግሉ ሜዳ እዘምታለሁ። ታሪክ ከሚያደንቃቸው የኢትዮጵያ ልጆች አንዱ ለመሆን የምታስቡ ሁሉ ለሀገራችሁ ስትሉ ዛሬውኑ ተነሡ፤ ግንባር ላይ እንገናኝ"
- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

t148115hfo2ufe6 ·
"ጊዜው ሀገርን በመሥዋዕትነት መምራት የሚያስፈልግበት ጊዜ ነው። ከእንግዲህ እኔ መከላከያን በግንባር ሆኜ ለመምራት ከነገ ጅምሮ ወደ ትግሉ ሜዳ እዘምታለሁ። ታሪክ ከሚያደንቃቸው የኢትዮጵያ ልጆች አንዱ ለመሆን የምታስቡ ሁሉ ለሀገራችሁ ስትሉ ዛሬውኑ ተነሡ፤ ግንባር ላይ እንገናኝ"
- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

Re: <<<{{{BREAKING NEWS}}}>>>Videos Of:ጠ/ሚ አብይ አህመድ መከላከያን በግንባር ሆነው ለመምራት ከነገ ጀምሮ ወደ ግንባር እንደሚዘምቱ አስታወቁ!!! WEEY GUUD !!
Natnael Mekonnen
34m ·
#Ethiopia : ለወገን ኢትዮጵያውያን ሁሉ፦የጠ/ሚንስትር አብይን ውሳኔና ጥሪ በመከተል፣ ብዙ ሺ የቀድሞ ሰራዊት መኮንኖችና ወታደሮች ጋር በመሆን እኔም አዘምታለሁ። ድግፍና ጸሎታችሁ አይለየን፣ ሁሉም ነገር ወደ ጦር ግንባር! የወያኔን አራዊታዊ መንጋ እናሸንፋለን!
አቶ ነዓምን ዘለቀ

taS18gt5ug251chor8medlu7 ·
#Ethiopia : ለአገር አንድነትና ለሕዝብ ደኅንነት የምንሰስተው ሕይወት የለምና እኛም ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር እንዘምታለን። ሕዝቤ ሆይ ተከተል!
አቶ ክርስቲያን ታደለ

=================================================================================================
Natnael Mekonnen
f0faa554hpom450so7588 ·
#Ethiopia : እኔም ከእንግዲህ በኃላ ቅድሚያ ለእናት ሀገር በማለት ከመዝፈን ባለፈ ከጀግኖች የኢትዮጵያን የመከላክያ ሰራዊት ልጆች ጋር እና ከ/ጠ/ሚ አብይ አህመድ ጋር ለነፃነቴ ለመብቴ : ለህልውናዬ : ብሎም ለ ሀገሬ ውድ ህይወቴን ለመስጠት ዝግጁ መሆኔን እና የሚከፈለውን መስዋትነት ለመክፈል በተጠንቀቅ መቆሜን ለማሳወቅ እወዳለሁ::
ሀገራችን ኢትዮጵያ በቀኝ ገዢዎች እና በባንዳዎች ተደፍራ እንቅልፍ መተኛት አይቻልም: ወይም ሰላም የለም:: ጎበዝ ሁላችንም እንነሳ የአባቶቻችንን ታሪክ እንጠብቅ
እናት ሀገር ወይ ሞት አርቲስት መስፍን በቀለ